January 2026

በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተከበረው የገና በዓል በሠላም መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተከበረው የገና በዓል በሠላም መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በ2018 ዓ.ም የተከበረው የገና በዓል በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ አስታውቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሚኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ እንደገለጹት የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …

በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የተከበረው የገና በዓል በሠላም መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ Read More »

“የተቀናጀ ስራችሁ ለሀገራችን ተስፋ፣ ለሕዝባችን ደግሞ ጋሻ ሆኗል።” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የተቀናጀ ስራችሁ ለሀገራችን ተስፋ፣ ለሕዝባችን ደግሞ ጋሻ ሆኗል።” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። ይህ በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ። …

“የተቀናጀ ስራችሁ ለሀገራችን ተስፋ፣ ለሕዝባችን ደግሞ ጋሻ ሆኗል።” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም አየር እየተነፈሰች ነው!

የደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም አየር እየተነፈሰች ነው! የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ መምሪያ ህብረተሰቡን በሰላም ስራው ላይ በንቃት እንዲሳተፍ በማድረጉ በከተማዋ ተጨባጭ ሰላም መምጣቱንም አስታውቋል። የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ገብረ መስቀል ቦጋለ በከተማዋ የተመዘገበው ውጤት የመነጨው በፖሊስና በህዝብ መካከል ካለው ጠንካራ መተማመን መሆኑን አስረድተዋል። እንደ ደብረ ብርሃን ከተማ የፖሊስ መምሪያ አዛዥ ገለጻ የከተማዋን …

የደብረ ብርሃን ከተማ የሰላም አየር እየተነፈሰች ነው! Read More »

በእብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ገብተዋል። የእብናት ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ጸዳል ካሳ ህገ-ታጣቂዎቹ የቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው መግባታቸው ለሰላም ያላቸውን ዋጋ የሚያሳይ እና ሕዝባቸው የሰላም አየር እንዲያገኝ የተረዱ መኾናቸውን የሚያመላክት መኾኑን ገልጸዋል። ወንድም ከወንድሙ ጋር የሚደረግ መገዳደል ለሀገርም ኾነ ለሕዝብ የማይጠቅም መኾኑን …

በእብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። Read More »

“አላማችን አደጋን መቀነስ ብቻ ሳይሆን የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ ነው!”

“አላማችን አደጋን መቀነስ ብቻ ሳይሆን የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ ነው!” በትራፊክ አደጋ የሚከሰትን የሞት መጠን በ50 በመቶ ለመቀነስ ያለመ የተቀናጀ ስልጠና ተሰጠ። የፌደራል የመንገድ ደህንነት እና መድን ፈንድ አገልግሎት፣ ከክልል የትራንስፖርት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች፣ ከፖሊስ አመራሮች፣ ከሚዲያ አመራሮች፣ ከሀይማኖት አባቶች እንዲሁም ከልዩ ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር በመሆን በትራፊክ ህግ ማስከበር እና በድህረ-አደጋ ምላሽ አሰጣጥ ላይ ያተኮረ …

“አላማችን አደጋን መቀነስ ብቻ ሳይሆን የዜጎችን ደህንነት ማረጋገጥ ነው!” Read More »

ቀጣይ ለሚከበሩ የገና እና የጥምቀት በዓላትን ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ የጸጥታ ሀይሉ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉ ተገለጸ።

ቀጣይ ለሚከበሩ የገና እና የጥምቀት በዓላትን ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ የጸጥታ ሀይሉ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2018 ዓ.ም የሚከበሩትን የገና እና የጥምቀት በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የሚያስችል ልዩ የበዓል እቅድ ውይይት ከፀጥታ ግብረ-ሀይሉ ጋር አድርጓል ። የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር …

ቀጣይ ለሚከበሩ የገና እና የጥምቀት በዓላትን ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበሩ የጸጥታ ሀይሉ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረጉ ተገለጸ። Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን መካከል የጀግኖች ማዕከል ግንባታ የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ።

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን መካከል የጀግኖች ማዕከል ግንባታ የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚያስገነባው የአካል ጉዳት ለሚደርስባቸው የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት ማገገሚያነት የሚውል የጀግኖች ማዕከል ግንባታ ከዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ጋር የሁለቱ ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራርመዋል። የስምምነት ሰነዱን የተፈራረሙት …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና በዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን መካከል የጀግኖች ማዕከል ግንባታ የውል ስምምነት ሰነድ ተፈረመ። Read More »

በጃቢ ጠህናን ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

በጃቢ ጠህናን ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ገብተዋል። ህገ-ወጥ ታጣቂዎቹ የአማራን ሕዝብ ነጻ እናወጣለን በሚል ወደ ጫካ ገብተን በሕዝባችን ላይ የሰላም እጦት እንዲከሰት ምክንያት ኾነናል ብለዋል። የበደሉትን ሕዝብ ለመካስ እና ለማገልገል መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ …

በጃቢ ጠህናን ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። Read More »

የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፖሊስ ስራዊቱን ጤና ለማስጠበቅ የሚያግዙ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ድጋፍ አድርጓል። የተደረገውን የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ የተረከቡት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የአስተዳደር …

የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። Read More »

ፖሊስነት በእውነት የታነፀ ለቆመለት አላማ የፀና የህዝብን እና የሀገርን ንብረት የሚጠብቅ የህዝብ አለኝታ ነው።

ፖሊስነት በእውነት የታነፀ ለቆመለት አላማ የፀና የህዝብን እና የሀገርን ንብረት የሚጠብቅ የህዝብ አለኝታ ነው። ፓሊስ እጁ ንፁህ፣ለተቸገሩት ፈጥኖ ደራሽ ለቆመለት አላማ እና ለገባው የሙያ ቃልኪዳን እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ የሀገር ኩራት ነው። የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያም ዘመናዊ ቴክኖሎጅን የተላበሰ ፣ለሙያው ክብር ያለው በታማኝነት ህዝብን የሚያገለግል እንዲሁም ከሙስና እና ከሌሎች ህገ-ወጥ ተግባሮች የፀዳ የፖሊስ ሰራዊት እየገነባ …

ፖሊስነት በእውነት የታነፀ ለቆመለት አላማ የፀና የህዝብን እና የሀገርን ንብረት የሚጠብቅ የህዝብ አለኝታ ነው። Read More »

Scroll to Top