በሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው የጣና ፎረም ጉባኤ በሰላም እንዲካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተከናውኗል።
በሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው የጣና ፎረም ጉባኤ በሰላም እንዲካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተከናውኗል። የአፍሪካ መሪዎች፣ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች እና ምሁራን የሚሳተፉበትን ይህን ታላቅ ስብሰባ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲካሄድ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዘጋጅነት የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይሉ በዕቅዱ ላይ ውይይት አካሂደዋል። በዕቅድ ውይይቱ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …
በሰላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩረው የጣና ፎረም ጉባኤ በሰላም እንዲካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ ተከናውኗል። Read More »










