August 2025

የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገለጸ

የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገለጸ ‎በሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ በወረሞ ዋጅቱ ንዑስ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 55 ህገወጥ ታጣቂ ቡድኖች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል በአካባቢው ለሚገኘው ጥምር ጦር በሰላማዊ መንገድ እጅ መስጠታቸው ተገልጿል። ታጣቂዎቹ እስከ ዛሬ ድረስ በተሳሳተ መንገድ ወደ ህገወጥ ቡድኑን ተቀላቅለው ቢቆዩም የወጡበት ዓላማ …

የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገለጸ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ደረጃ ማደጉ ተገለጸ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ደረጃ ማደጉ ተገለጸ። የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅን ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ደረጃ ማደጉን አስታውቋል። ዩኒቨርስቲ ኮሌጁ ታህሳስ ወር 1985 ዓ.ም የአማራ ክልል ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በሚል ተመስርቶ ለ14 አመታት ማሰልጠኛ ተቋም ሆኖ ቆይቷል። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2017 ሰኔ 5 ድርስ ደግሞ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ወደ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ደረጃ ማደጉ ተገለጸ። Read More »

“የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ በህዝብ እና ፖሊስ መካከል የሚኖር ግንኙነትን ማጠናከር ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ

“የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ በህዝብ እና ፖሊስ መካከል የሚኖር ግንኙነትን ማጠናከር ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ ከምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ እና ከደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አመራሮች ጋር በወቅታዊ እና በመደበኛ የፀጥታ ስራዎች አፈፃፀም ላይ ያተኮረ ውይይት በደብረማርቆስ ከተማ ተካሂዷል። በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት …

“የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ በህዝብ እና ፖሊስ መካከል የሚኖር ግንኙነትን ማጠናከር ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ሸልማት እና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የፖሊስ ሰራዊት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ሸልማት እና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የፖሊስ ሰራዊት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ መረሐ-ግብሮችን አካሂዷል። ህዝብን ማገልገል ክብር ነው በሚል መሪ ቃል በተካሄደው መርሐ-ግብር በፖሊሰ ተቋም የረጅም ጊዜ አገልግሎት የሠጡ የፖሊሰ አባላት እና አመራሮች የአገልግሎት ሸልማት ተሰጥቷል። በተቋሙ የአገልግሎት ጊዜያቸውን የሸፈኑ በሙያዊ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ሸልማት እና የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የፖሊስ ሰራዊት የማዕረግ ዕድገት ሰጠ። Read More »

“በጥብቅ ዲሲፕሊን በመመራት በእውቀት፣ በህዝብ አገልጋይነት ስሜት እና በክህሎት የበቃ ፖሊስ እንገነባለን” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ

“በጥብቅ ዲሲፕሊን በመመራት በእውቀት፣ በህዝብ አገልጋይነት ስሜት እና በክህሎት የበቃ ፖሊስ እንገነባለን” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ከጎንደር ከተማ፣ ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንዲሁም ከአድማ መከላከል ፖሊስ አመራሮች ጋር በጎንደር ከተማ ተገኝተው ውይይት አካሂደዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ በውይይቱ አንደገለጹት “በጥብቅ ዲሲፕሊን በመመራት በእውቀት፣ በህዝብ አገልጋይነት ስሜት እና በክህሎት …

“በጥብቅ ዲሲፕሊን በመመራት በእውቀት፣ በህዝብ አገልጋይነት ስሜት እና በክህሎት የበቃ ፖሊስ እንገነባለን” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ Read More »

“በአማራ ክልል ሙያዊ ስነምግባርንና ብቃትን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ፖሊስ የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ

“በአማራ ክልል ሙያዊ ስነምግባርንና ብቃትን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ፖሊስ የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች ምደባ ተከናውኗል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ በምደባው ወቅት እንደገለጹት “በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ሙያዊ ስነምግባርንና ብቃትን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ፖሊስ ተቋም የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የአማራ ክልል ፖሊስ …

“በአማራ ክልል ሙያዊ ስነምግባርንና ብቃትን መሰረት ያደረገ ዘመናዊ ፖሊስ የመገንባት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ Read More »

በቅድመ ጥንቃቄ ጉድለት ሊከሰት የሚችልን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ስልጠና ተሰጠ።

በቅድመ ጥንቃቄ ጉድለት ሊከሰት የሚችልን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ስልጠና ተሰጠ። በምዕራብ ጎጃም ዞን በግዳጅ ቀጠና ለተሰማሩ 602ኛ ኮር የሀገር መከላከያ ሰራዊት አሽከርካሪዎች በቅድመ ጥንቃቄ ጉድለት ሊከሰት የሚችልን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷል። ሌተናል ኮሎኔል ግርማ መንግስቱ በሀገር መከላከያ ሰራዊት የ602ኛ ኮር የትራንስፖርት ኃላፊ እንደገለፁት ስልጠናው የሀገር መከላከያ ሹፌሮች በግዳጅ ወቅትም ይሁን በማንኛውም ሰዓት በሚያሽከረክሩበት …

በቅድመ ጥንቃቄ ጉድለት ሊከሰት የሚችልን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ስልጠና ተሰጠ። Read More »

በሰዎች መነገድና ደንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከል የስራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ።

በሰዎች መነገድና ደንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከል የስራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ። በሰዎች ላይ መነገድ፣በህገወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር እና ለስራ ወደ ውጭ ሀገር መላክ ወንጀሎች በዜጎች አካል፣ ህይወት እና ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱና ለሰብአዊ መብት ጥሰት እያጋለጡ ይገኛል። በተለይ በሀገራችን በተደጋጋሚ በተከሰቱ አለመረጋጋቶች ምክንያት በቂ የስራ እድል አለመፈጠሩ በርካታ ዜጎቻችን በህግ ወጥ መንገድ …

በሰዎች መነገድና ደንበር ማሻገር ወንጀልን ለመከላከል የስራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ። Read More »

በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል። ህዝባዊ ሰልፉ “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። በአማራ ክልል በሚገኙ በሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደሮች እና ወረዳዎች የተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። ፕሮግራሙ በሰላም እንዲጠናቀቅ ደግሞ የሰላማዊ ሰልፉ ታዳሚዎች ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም እና ተገቢውን ትብብር በማድረጋቸው ነው። ህብረተሰቡም የፀጥታው …

Read More »

“የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተናን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚከናወኑ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ

“የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተናን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚከናወኑ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የህብረተሰቡን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ ኃላፊነት የተጣለበት የጥምር የፀጥታ ኃይሉ በተለይ የክልሉ ፖሊስ የተለያዩ የሰላም ጥበቃ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ፖሊስ ወደ ነበረ ከፍታውና ዝናው እንዲመለስ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን …

“የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ መልቀቂያ ፈተናን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚከናወኑ ሁነቶች በሰላም እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ Read More »

Scroll to Top