በቡሬ ከተማ የማህበረሰብ አቀፍ ሰላምን የማረጋገጥ ንቅናቄ ተካሄደ
በቡሬ ከተማ የማህበረሰብ አቀፍ ሰላምን የማረጋገጥ ንቅናቄ ተካሄደ በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 04 “በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል” በሚል መሪ ቃል የማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል የሰላም ቀን በድምቀት ተከበረ። መድረኩ የፀጥታ አካላትና ህብረተሰቡ በጋራ በመቆም የአካባቢያቸውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ያላቸውን ቁርጠኝነት የታየበት ሆኗል። በዕለቱ የቀበሌ 04 ፖሊስ ኦፊሰር ዋና ሳጅን አባይነህ ሙሉ ባቀረቡት …










