Uncategorized

በምሥራቅ ዕዝ ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት ተደመሰሱ

በምሥራቅ ዕዝ ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት ተደመሰሱ በምሥራቅ ዕዝ ሥር የሚገኙ የሰራዊት ክፍሎች ከክልሉ የጸጥታ ኃይል ጋር በመቀናጀት ባከናወኑት የተጠና ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት መደምሰሳቸውንና በርካታ የጦር መሣሪያዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ዕዙ አስታወቀ። ኦፕሬሽኑ በሰሜንና ምዕራብ ጎጃም፣ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በማዕከላዊ ጎንደር አዋሳኝ ቀጣናዎች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። …

በምሥራቅ ዕዝ ኦፕሬሽን ከ200 በላይ የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን አባላት ተደመሰሱ Read More »

“የአድዋ ድል ለዘላቂ ሰላምና አንድነት!”

“የአድዋ ድል ለዘላቂ ሰላምና አንድነት!” የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል በፓናል ውይይት አከበረ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 130ኛውን የአድዋ ድል በዓል “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ቃል ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በፓናል ውይይት አክብሯል። በበዓሉ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና …

“የአድዋ ድል ለዘላቂ ሰላምና አንድነት!” Read More »

አድዋ የጀግንነት ማህደርና የኢትዮጵያዊነት ፅናት!

አድዋ የጀግንነት ማህደርና የኢትዮጵያዊነት ፅናት! ነገ የሚከበረውን የ130ኛውን የአድዋ ድል በዓል አስመልክቶ የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብና ለጸጥታ ኃይሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። በመግለጫውም አድዋ የጥቁር ህዝቦች ኩራት ብቻ ሳይሆን፣ ኢትዮጵያውያን በአንድነት ከቆሙ የማይደፈሩ የዓለም ድንቅ ህዝቦች መሆናቸውን የተመሰከረበት የታሪክ አሻራ መሆኑ አመልክቷል። የጥንት አባቶቻችንና እናቶቻችን ዘመናዊ ትጥቅ በታጠቀው ወራሪ ኃይል ላይ …

አድዋ የጀግንነት ማህደርና የኢትዮጵያዊነት ፅናት! Read More »

በመግደል ሙከራ ተከስሶ የተሰወረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ

በመግደል ሙከራ ተከስሶ የተሰወረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ በቀድሞ ፍቅረኛው ላይ የመግደል ሙከራ ወንጀል ፈጽሞ ለወራት ተሰውሮ የቆየው ተጠርጣሪ፣ በአዲስ አበባ ፖሊስ ተይዞ ለባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ መሰጠቱ ታወቀ። ተጠርጣሪው ኢዮብ (ናትናኤል) ጫኔ በባህር ዳር ከተማ ነዋሪ በሆነችው ወጣት ትዕግስት አየነው ላይ ከዚህ ቀደም የግድያ ሙከራ ወንጀል ፈጽሞ የነበረ ሲሆን፣ ወንጀሉን ከፈጸመ በኋላ …

በመግደል ሙከራ ተከስሶ የተሰወረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገነባው የክልሉ ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል የቁፋሮ ስራ በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል። የግንባታ ስራውን የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ እና የዞኑ ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች በተገኙበት ተጀምሯል። ረዳት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታ በይፋ ተጀመረ። Read More »

በፖሊስ ስም የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትንና የሰነድ ማጭበርበርን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል የዲጂታል መታወቂያ አሰራር ተግባራዊ መሆን ጀመረ።

በፖሊስ ስም የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትንና የሰነድ ማጭበርበርን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል የዲጂታል መታወቂያ አሰራር ተግባራዊ መሆን ጀመረ። መታወቂያው በውስጡ በያዘው የ QR Code ቴክኖሎጂ አማካኝነት የማንኛውንም የፖሊስ አባል ማንነት በሰከንዶች ውስጥ በታማኝነት ለማረጋገጥ ያስችላል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የፖሊስ አባላቱንና አመራሮቹን የስራ መታወቂያ ወደ ዲጂታል ስሪት በመቀየር፣ የተቋሙን አሰራር ለማዘመንና የጸጥታ ስራውን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ …

በፖሊስ ስም የሚፈጸሙ ህገወጥ ተግባራትንና የሰነድ ማጭበርበርን በዘላቂነት ለመከላከል የሚያስችል የዲጂታል መታወቂያ አሰራር ተግባራዊ መሆን ጀመረ። Read More »

በዳንግላና አካባቢው የሚገኘው ጥምር ጦር የሰላም ማስከበር ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ መሆኑን ገለጸ።

በዳንግላና አካባቢው የሚገኘው ጥምር ጦር የሰላም ማስከበር ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ መሆኑን ገለጸ። በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የዳንግላ ከተማና አካባቢዋን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የተሰማራው ጥምር ጦር፣ የተሰጡትን ግዳጆች በላቀ ብቃትና በቁርጠኝነት እየተወጣ እንደሚገኝ አስታውቋል። በዳንግላ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ ፅህፈት ቤት የእስረኛ አቀራረብ ንዑስ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሀሰን አህመድ እንደገለጹት፤ ፖሊስ ከሰላም አስከባሪ፣ ከሚሊሻ እና ከፌዴራል የጸጥታ …

በዳንግላና አካባቢው የሚገኘው ጥምር ጦር የሰላም ማስከበር ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ መሆኑን ገለጸ። Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለአመራሮች የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም መለኪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።

በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለአመራሮች የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም መለኪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የተቋሙን አመራሮች የአሠራር ብቃት ለማሳደግና ተልዕኮን በውጤት ለመመዘን የሚያስችል የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም መለኪያ ዙሪያ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። በዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ዋና ዳይሬክቶሬት ከደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ሥልጠና ተቋማዊ ግቦችን በሳይንሳዊ መንገድ …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለአመራሮች የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም መለኪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። Read More »

በዱርቤቴ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ።

በዱርቤቴ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ። በሰሜን ጎጃም ዞን ዱርቤቴ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 6,400 ሊትር ናፍጣ፣ በጸጥታ ሀይሉና በማህበረሰቡ የተቀናጀ ጥረት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። የሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር በሪሁን አየነው እንደገለጹት፣ ለዚህ ውጤት መገኘት የአካባቢው ማህበረሰብ የሰጠው ጥቆማና ትብብር ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚይዝ ገልጸዋል። ህብረተሰቡ የሀገር …

በዱርቤቴ ከተማ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ። Read More »

በሰሜን ጎጃም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እጅ ሰጡ።

በሰሜን ጎጃም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እጅ ሰጡ። በሰሜን ጎጃም ዞን ባህርዳር ዙሪያና ሰሜን ሜጫ አካባቢ በተሳሳተ መንገድ በጫካ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች፣ መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ በመቀበል በምህረት ወደ ህዝባቸው ተቀላቅለዋል። በአስር አለቃ ቻላቸው አስናቀ (ቻቻ) እና ቢኒያም ጋሻው የሚመሩት የቡድኑ አባላት መርዓዊ ከተማ ሲደርሱ በዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በዛሬው …

በሰሜን ጎጃም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው እጅ ሰጡ። Read More »

Scroll to Top