Uncategorized

የአማራ ክልል ፖሊስን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ በምክር ቤቱ ጸድቋል

የአማራ ክልል ፖሊስን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ በምክር ቤቱ ጸድቋል የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሀምሌ 21/2017 ዓ.ም በሦስተኛ ቀን ውሎው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።

ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል

ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል የአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች የፖሊስ አመራር እና የፖሊስ ተቋም ሪፎርም ላይ ያተኮረ ስልጠና በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በመሰጠት ላይ ይገኛል። በስልጠናው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ፖሊስ ወቅቱን የሚመጥንና የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች ተቋቁሞ መምራት የሚችል መሆን አለበት …

ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል Read More »

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ቡድኖች እጅ መስጠታቸው ተገለጸ

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ቡድኖች እጅ መስጠታቸው ተገለጸ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንጎለላ ጠራ፣ በባሶና ወራና እና አሳግርት ወረዳዎች ጫካ ገብተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የህገ-ወጥ በድን አባላት የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው በሰላም እጅ መስጠታቸው ተገልጿል። በሦስቱም ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩት የአንድ አማራ ፋኖ በሸዋ የነጎርጓድ ክፍለ ጦር በሚል አለሙ ሀብቱ የተባለ የቡድኑ …

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ቡድኖች እጅ መስጠታቸው ተገለጸ Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ እድገት ተሰጥቷል

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ እድገት ተሰጥቷል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማዕረግ ሽግግር ያደረጉ ለከፍተኛ እና ለመስመራዊ መኮንኖችን የማዕረግ እድገት አሰጣጥ ስነ-ስርዓት አካሂዷል። በስነ-ስርዓቱ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ እንደተናገሩት ማዕረግ ትልቅ ዋጋና ድካምን የሚሻ …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለከፍተኛ መኮንኖች ማዕረግ እድገት ተሰጥቷል Read More »

ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋና መልካም አገልግሎት ለመስጠት የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀው አሰራር መሆኑ ተገለጸ።

ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋና መልካም አገልግሎት ለመስጠት የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀው አሰራር መሆኑ ተገለጸ። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከፍተኛ የፌዴራል የስራ ኃላፊዎች በባህርዳር አለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ማርች ባንድ እና የክብር ዘብ ደማቅ አቀባበል …

ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋና መልካም አገልግሎት ለመስጠት የስራ ቦታን ምቹ ማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀው አሰራር መሆኑ ተገለጸ። Read More »

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው እንደገለጹት መነሻውን ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ያደረገ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 ኢት 83527 የሆነ ሲኖ ትራክ ተሽከርካሪ ለሽብር ወንጀሎች መፈጸሚያ ሊውሉ የነበሩ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። እንደ ኮማንደር ዋለልኝ ገለጻ በባህርዳር ከተማ …

ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ ህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። Read More »

“የፖሊስ ተቋምን በማዘመን እና ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የአማራ ክልልን ህዝብ ሰላም እናረጋግጣለን”

“የፖሊስ ተቋምን በማዘመን እና ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የአማራ ክልልን ህዝብ ሰላም እናረጋግጣለን” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2017 የበጀት ዓመቱን የስራ አፈፃፀምን እና የቀጣይ በጀት ዓመት ዕቅድን አስመልክቶ ውይይት አካሂዷል። ከወቅቱ የፀጥታ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የአማራ ክልል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ እና ደኅንነት አካላት ጋር በቅንጅት በተሰሩ የህግ ማስከበር ስራዎች በርካታ አካባቢዎችን …

“የፖሊስ ተቋምን በማዘመን እና ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የአማራ ክልልን ህዝብ ሰላም እናረጋግጣለን” Read More »

የአማራ ክልልን የጸጥታ ችግር በራስ አቅም ለመፍታት እየተደረገ ያለው ስራ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑ ተገልጿል።

የአማራ ክልልን የጸጥታ ችግር በራስ አቅም ለመፍታት እየተደረገ ያለው ስራ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑ ተገልጿል። በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ፣ የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ፣ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ እንዲሁም የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ተጠሪ የሆኑ ዋና መምሪያዎች እና መምሪያዎች የበጀት ዓመቱን የስራ አፈጻጸማቸውን አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷዋል። ምክትል …

የአማራ ክልልን የጸጥታ ችግር በራስ አቅም ለመፍታት እየተደረገ ያለው ስራ ተጨባጭ ለውጥ እየተመዘገበበት መሆኑ ተገልጿል። Read More »

የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር የጸጥታ ምክር ቤት ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ።

የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር የጸጥታ ምክር ቤት ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ። የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር ከዚህ በፊት የከተማችንን የጸጥታ ኹኔታ መነሻ በማድረግ የኅብረተሰቡን ደህንንነት ከማስጠበቅ አኳያ ልዩ ልዩ ክልከላዎችን የጸጥታ ምክር ቤቱ ማውጣቱ ይታወቃል። አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ በባሕርዳር ከተማ አስተዳድር በተከታታይ በተሠራው ጠንካራ የሕግ ማስከበር ሥራ እና በኅብረተሰቡ የላቀ ተሳትፎ የከተማዋ የሰላምና የጸጥታ ኹኔታ በከፍተኛ ኹኔታ …

የባሕርዳር ከተማ አስተዳድር የጸጥታ ምክር ቤት ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ። Read More »

“ብዙ ፈታኝ የሆኑ ሁኔታዎች ቢኖሩም ፈተናው በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቋል”

“ብዙ ፈታኝ የሆኑ ሁኔታዎች ቢኖሩም ፈተናው በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቋል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሲሰጥ የቆየው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች በሰላም ተጠናቋል ብለዋል። ብዙ ፈታኝ የሆኑ ሁኔታዎች ቢኖሩም ፈተናው በሰላም ተጀምሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በባለቤትነት ይዞ በጥብቅ ዲስፕሊን መመራቱን …

“ብዙ ፈታኝ የሆኑ ሁኔታዎች ቢኖሩም ፈተናው በሰላም ተጀምሮ በሰላም ተጠናቋል” Read More »

Scroll to Top