የአማራ ክልል ፖሊስን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ በምክር ቤቱ ጸድቋል Leave a Comment / By Yetnayet Tibebu / September 15, 2025 September 15, 2025 የአማራ ክልል ፖሊስን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ በምክር ቤቱ ጸድቋል የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሀምሌ 21/2017 ዓ.ም በሦስተኛ ቀን ውሎው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽንን እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣንና ተግባር መወሰኛ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።