የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለዋና ክፍል ኃላፊዎች ምደባ ተሰጥቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ ከሪፎርም በፊት ግልጽ የሆነ የምደባ ስርዓት አለመኖሩን አንስተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ እያካሄደ ካለው ሪፎም ወዲህ ምደባዎች ግልጽ …










