የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸዉን የመንገድ ላይ ትራፊክ ተቆጣጣሪና የወንጀል መረጃ ክትትል ባለሙያ ሰልጣኝ ፖሊሶች አስመረቀ፡፡
የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸዉን የመንገድ ላይ ትራፊክ ተቆጣጣሪና የወንጀል መረጃ ክትትል ባለሙያ ሰልጣኝ ፖሊሶች አስመረቀ፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ያሰለጠናቸዉን የ15ኛ ዙር የመንገድ ላይ ትራፊክ ተቆጣጣሪና የ4ተኛ ዙር የወንጀል መረጃ ክትትል ባለሙያ ሰልጣኝ ፖሊሶችን አስመርቋል፡፡ የምረቃ መርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዚዳንት ምክትል ኮሚሸነር አበበ ደለለ እና የዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ስተራቴጂክ …










