Author name: Yetnayet Tibebu

በቡሬ ከተማ የማህበረሰብ አቀፍ ሰላምን የማረጋገጥ ንቅናቄ ተካሄደ

በቡሬ ከተማ የማህበረሰብ አቀፍ ሰላምን የማረጋገጥ ንቅናቄ ተካሄደ በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 04 “በጀግንነት መጠበቅ በሰብዓዊነት ማገልገል” በሚል መሪ ቃል የማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል መከላከል የሰላም ቀን በድምቀት ተከበረ። መድረኩ የፀጥታ አካላትና ህብረተሰቡ በጋራ በመቆም የአካባቢያቸውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ ያላቸውን ቁርጠኝነት የታየበት ሆኗል። በዕለቱ የቀበሌ 04 ፖሊስ ኦፊሰር ዋና ሳጅን አባይነህ ሙሉ ባቀረቡት …

በቡሬ ከተማ የማህበረሰብ አቀፍ ሰላምን የማረጋገጥ ንቅናቄ ተካሄደ Read More »

በሰሃላ ወረዳ በባጃጅ ተጭኖ ሲጓዝ የነበረ ከ4 ሺህ በላይ የጦር መሳሪያ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ

በሰሃላ ወረዳ በባጃጅ ተጭኖ ሲጓዝ የነበረ ከ4 ሺህ በላይ የጦር መሳሪያ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በሰሃላ ወረዳ ፖሊስ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ በባጃጅ ተጭኖ ወደ መሸሃ ከተማ ሊገባ የነበረ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የብሬንና የክላሽንኮቭ ጥይት መያዙን ኢንስፔክተር ጌታወይ አብርሃ የሰሃላ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ አስታውቀዋል። የፖሊስ መረጃ እንደሚያመለክተው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ-1 …

በሰሃላ ወረዳ በባጃጅ ተጭኖ ሲጓዝ የነበረ ከ4 ሺህ በላይ የጦር መሳሪያ ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

ተሰርቀው የተቀመጡ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ሽቦዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ።

ተሰርቀው የተቀመጡ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ሽቦዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። ንብረትነታቸው የተለያዩ ፋብሪካዎች እና ድርጅቶች የሆኑ በርካታ ልዩ ልዩ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ገመዶች፣የግንባታ ፌሮ ብረቶች እና መሰል ሽቦዎች ከተከማቹበት ቦታ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የኢኮኖሚና ልዩ ልዩ ወንጀሎች ምርመራ ክፍል ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ፈለቀ ታሪኩ እንደተናገሩት እነዚህ የመሰረተ …

ተሰርቀው የተቀመጡ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ሽቦዎችን መያዙን ፖሊስ ገለፀ። Read More »

በተጠናከረ የወንጀል መከላከልና የህግ ማስከበር ተግባር በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መገኘቱን የመርዓዊ ከተማ አሰተዳደር ፖሊስ ፅህፈት ቤት ገለፀ።

በተጠናከረ የወንጀል መከላከልና የህግ ማስከበር ተግባር በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መገኘቱን የመርዓዊ ከተማ አሰተዳደር ፖሊስ ፅህፈት ቤት ገለፀ። ላለፉት ሶስት ዓመታት በክልሉ በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት ከፍተኛ ችግሮችን ካስተናገዱ የክልሉ አካባቢዎች መካከል የሰሜን ጎጃሟ መርዓዊ ከተማ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ይህን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍም በተሰሩ የወንጀል መከላከልና የህግ ማስከበር ስራ አሁን ላይ አንፃራዊ ሰላም መምጣቱን በሰሜን ጎጃም ዞን ፖሊስ …

በተጠናከረ የወንጀል መከላከልና የህግ ማስከበር ተግባር በከተማዋ አንፃራዊ ሰላም መገኘቱን የመርዓዊ ከተማ አሰተዳደር ፖሊስ ፅህፈት ቤት ገለፀ። Read More »

ለከተማዋ ሰላም መረጋገጥ በቁርጠኝነት የሚተጋ የፖሊስ ኃይል ተፈጥሯል።

ለከተማዋ ሰላም መረጋገጥ በቁርጠኝነት የሚተጋ የፖሊስ ኃይል ተፈጥሯል። ባለፉት ስድስት ወራት ማህበረሰቡን ያሳተፈ የጸጥታ ስራን በመስራቱ የወንጀል መከላከልና የምርመራ ስራዎችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ማከናወኑን የዳንግላ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ገለጿል ። የዳንግላ ከተማን ጸጥታና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ፣ ሌት ተቀን የሚተጋና ዝግጁነቱ የተሟላ የፖሊስ ኃይል መገንባቱን በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የዳንግላ ከተማ ፖሊስ ፅህፈት ቤት …

ለከተማዋ ሰላም መረጋገጥ በቁርጠኝነት የሚተጋ የፖሊስ ኃይል ተፈጥሯል። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ መኮንኖችና አባላት የማዕረግ እድገትና የአገልግሎት ሜዳይ ሽልማት ሰጠ

የአማራ ክልል ፖሊስ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ መኮንኖችና አባላት የማዕረግ እድገትና የአገልግሎት ሜዳይ ሽልማት ሰጠ በዛሬው ዕለት በተካሄደ ስነ-ስርዓት በአገልግሎት ዘመናቸው ከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጀግንነት ላሳዩ ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት የሰጠ ሲሆን፣ ከአስር ዓመት በላይ በቆራጥነት ላገለገሉ የሰራዊቱ አባላትም የሜዳይና የዕውቅና ሽልማት ተበርክቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ …

የአማራ ክልል ፖሊስ የላቀ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ መኮንኖችና አባላት የማዕረግ እድገትና የአገልግሎት ሜዳይ ሽልማት ሰጠ Read More »

የንቃትና የቁርጠኝነት ውጤት ፣ በጋዝጊብላ ወረዳ የጥፋት መልዕክተኞች ሴራ በፖሊስ ብልሃት ከሸፈ

የንቃትና የቁርጠኝነት ውጤት ፣ በጋዝጊብላ ወረዳ የጥፋት መልዕክተኞች ሴራ በፖሊስ ብልሃት ከሸፈ በዋግ ኽምራ ዞን፣ በጋዝጊብላ ወረዳ ልዩ ስሙ አስከተማ ተብሎ በሚጠራው ወደ ላሊበላ መውጫ ኬላ ላይ፣ የፖሊስ ሰራዊት ባሳየው ከፍተኛ የጸጥታ ንቃትና ብልሃት ለጥፋት ኃይሎች ሊተላለፍ የነበረ ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ጥይት በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጋዝጊብላ ወረዳ ፓሊስ ጽ/ቤት አስታውቋል። መነሻውን ከትግራይ ክልል ማይጨውና ኮረም …

የንቃትና የቁርጠኝነት ውጤት ፣ በጋዝጊብላ ወረዳ የጥፋት መልዕክተኞች ሴራ በፖሊስ ብልሃት ከሸፈ Read More »

የመኩሪያ ሰንደቅ የዋና ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ ታማኝነትና የህሊና ዳኝነት።

የመኩሪያ ሰንደቅ የዋና ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ ታማኝነትና የህሊና ዳኝነት። ዩኒፎርሙ ባይናገር፣ ህሊናው ግን አወጋ፣ ጥቅም ሳያሸንፈው፣ ለሞራል የተጋ፤ ከጎዳናው የወደቀ፣ የሰው ላብና ጥረት፣ አደራ ነው ብሎ፣ አሳየን እውነት። እጁ አልተንቀጠቀ፣ ለብር አልሳሳ፣ የህዝብን አደራ፣ በልቡ ያነገሰ ። አደፍርስ ታፈሰ፣ የትውልድ አርአያ፣ ታማኝነት ማለት፣ ይሄ ነው መለኪያ! በጥቅም በማይደለል ማንነት፣ በቅንነት እና በሙያ ስነ-ምግባር የታነጹት ዋና …

የመኩሪያ ሰንደቅ የዋና ኢንስፔክተር አደፍርስ ታፈሰ ታማኝነትና የህሊና ዳኝነት። Read More »

በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ማማ ወረዳ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።

በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ማማ ወረዳ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። በሰሜን ሸዋ ዞን በመሀል ማማ ወረዳ ባሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የመንግስት ጥምር ጦር ባከናወነው የተቀናጀ ኦፕሬሽን በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን አስታወቀ። በዛሬው ዕለት በተከናወነው በዚህ ወታደራዊ እርምጃ 13 የታጣቂ ቡድን አባላት የተደመሰሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል ዘውዱ የተባለ የሻለቃ መሪ እንደሚገኝበት ታውቋል። በተጨማሪም …

በሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ማማ ወረዳ በህገ-ወጥ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ። Read More »

ማህበረሰቡን ከተሳታፊነት ወደ ባለቤትነት ያሻገረ የወንጀል መከላከል አሰራር በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር የእንጅባራ ከተማን ሰላም ለማፅናት የከተማዋ ፖሊስ ማህበረሰቡን ባለቤት ያደረገ የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ስራ አጠናክሮ መቀጠሉን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በከተማዋ ፖሊስ ፅህፈት ቤት የማህበረሰብ ዓቀፍ ወንጀል መከላከል ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር ጌታቸው ደሳለው እንደተናገሩት የከተማዋ ማህበረሰብ ሰላም ወዳድና ወንጀል ጠል በመሆኑ ሰላማችን በእጃችን በሚል መርህ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር …

ማህበረሰቡን ከተሳታፊነት ወደ ባለቤትነት ያሻገረ የወንጀል መከላከል አሰራር በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል። Read More »

Scroll to Top