Author name: Yetnayet Tibebu

በምዕራብ ጎንደር ዞን ሲንቀሳቀስ የነበረ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ

በምዕራብ ጎንደር ዞን ሲንቀሳቀስ የነበረ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ በምዕራብ ጎንደር ዞን ሲንቀሳቀስ የነበረ የቅማንት ፅንፈኛ ቡድን አባላት መንግስት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ በመጠቀም በምህረት ወደ ሰላማዊ ህይወት መመለሳቸው ተገለጠ። ቡድኑ በዛሬው ዕለት በቡድን በመሆን የያዘውን ትጥቅ ለመንግስት የጸጥታ አካላት አስረክቧል። ታጣቂ ቡድኑ ላለፉት ጊዜያት በአካባቢው ሲንቀሳቀስ የቆየ ቢሆንም፣ ሰላምን በዘላቂነት ለማምጣትና በውይይት …

በምዕራብ ጎንደር ዞን ሲንቀሳቀስ የነበረ የቅማንት ታጣቂ ቡድን አባላት በሰላም እጃቸውን ሰጡ Read More »

የፖሊስ ተቋምን ወደ ላቀ ከፍታ የሚያሸጋግሩ የቢሮ ግንባታዎችና ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠር፣ ለላቀና ለተቀላጠፈ የህዝብ አገልግሎት ዋነኛ መሠረት መሆኑ ተገለጸ።

የፖሊስ ተቋምን ወደ ላቀ ከፍታ የሚያሸጋግሩ የቢሮ ግንባታዎችና ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠር፣ ለላቀና ለተቀላጠፈ የህዝብ አገልግሎት ዋነኛ መሠረት መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን ተቋማዊ የሪፎርም ጉዞ ለማፋጠንና ለህብረተሰቡ የሚሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ ዘመናዊ ለማድረግ፣ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ተገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ …

የፖሊስ ተቋምን ወደ ላቀ ከፍታ የሚያሸጋግሩ የቢሮ ግንባታዎችና ምቹ የስራ አካባቢን መፍጠር፣ ለላቀና ለተቀላጠፈ የህዝብ አገልግሎት ዋነኛ መሠረት መሆኑ ተገለጸ። Read More »

“ኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ህዝብ እና ፖሊስን በማገናኘት ረገድ ያለበትን ሚና አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ህዝብ እና ፖሊስን በማገናኘት ረገድ ያለበትን ሚና አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በዋና ጠቅላይ መምሪያው የኮሙኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ያለውን የስራ እንቅስቃሴና ለሰራተኞች የተፈጠሩ ምቹ የስራ ሁኔታዎችን ተመልክተዋል። ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በጉብኝታቸው ወቅት …

“ኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ህዝብ እና ፖሊስን በማገናኘት ረገድ ያለበትን ሚና አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ መጀመሩን ፖሊስ ገለፀ።

በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ መጀመሩን ፖሊስ ገለፀ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማዋ የሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ ስራ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ዋለልኝ ቢምረው እንደተናገሩት የባህርዳር ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ዘመኑ የደረሰባቸውን ከስልሳ በላይ የደህንነት ካሜራዎች በመጠቀም የወንጀል መከላከል ስራ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። እንደ ኮማንደር ዋለልኝ …

በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ መጀመሩን ፖሊስ ገለፀ። Read More »

የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ አመራር እና አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጥተዋል፡፡

የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ አመራር እና አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጥተዋል፡፡ በደራ፣ በወጊዲ፣ በሸበል በረንታ በአባይ ዳር መገናኛዎች ዙሪያ ባለፈው ሳምንት በተካሄደ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ተበታትኖ የነበረው ራሱን በተለያዬ ስያሜ የሚጠራው የታጣቂ ቡድኑ አመራርና አባላት በሰላም እጅ ሰጥተዋል፡፡ በዕለቱ የ6ኛ ዕዝ አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁንን ጨምሮ የወረዳው የስራ ሃላፊዎች፣ የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና …

የህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ አመራር እና አባላት በሰላማዊ መንገድ እጅ ሰጥተዋል፡፡ Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቅሬታ ያላቸው የሰራዊቱ አባላት እና ማህበረሰቡ ሀሳባቸውን የሚያቀርቡበትን ግልጽ የአሰራር ስርዓት ተመቻችቷል።

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቅሬታ ያላቸው የሰራዊቱ አባላት እና ማህበረሰቡ ሀሳባቸውን የሚያቀርቡበትን ግልጽ የአሰራር ስርዓት ተመቻችቷል። ተቋሙ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ጥያቄ እና ቅሬታ ያላቸው የፖሊስ አባላትና ሌሎች ግለሰቦች ጥያቄና ቅሬታቸውን በማቅረብ ከሚመለከተው አመራር መፍትሔ የሚሰጥበትን አሰራር መጀመሩን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቅሬታ ያላቸው የሰራዊቱ አባላት እና ማህበረሰቡ ሀሳባቸውን የሚያቀርቡበትን ግልጽ የአሰራር ስርዓት ተመቻችቷል። Read More »

“ሰላማችን በህዝባችን ደህንነት ላይ የተመሰረተ ነው” የ38ኛ ሻለቃ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት።

“ሰላማችን በህዝባችን ደህንነት ላይ የተመሰረተ ነው” የ38ኛ ሻለቃ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት። የአንድ ሀገር ሉዓላዊነት መከበርና በኢኮኖሚ ራስን የመቻል ጉዞ ዋነኛ መሰረቱ የዜጎች ሰላምና ደህንነት መረጋገጥ መሆኑ ይታመናል። ይህንን ታላቅ አገራዊ ግብ ለማሳካት ደግሞ የሀገሪቱ የጸጥታ ኃይል ግንባር ቀደም የጀርባ አጥንት በመሆን የአንበሳውን ድርሻ ይወጣል። ኢትዮጵያ ከጥንት እስከ ዛሬ በውጭ ባዕዳንና በውስጥ ባንዳዎች የተቃጡባትን ተግዳሮቶች …

“ሰላማችን በህዝባችን ደህንነት ላይ የተመሰረተ ነው” የ38ኛ ሻለቃ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት። Read More »

በደቡብ ጎንደር ዞን የተቃጣው የጥፋትና የዝርፊያ ሙከራ በጸጥታ ኃይሉ የተቀናጀ እርምጃ መከሸፉ ተገለጸ።

በደቡብ ጎንደር ዞን የተቃጣው የጥፋትና የዝርፊያ ሙከራ በጸጥታ ኃይሉ የተቀናጀ እርምጃ መከሸፉ ተገለጸ። በዛሬው ዕለት በደቡብ ጎንደር ዞን በፎገራ ወረዳና በወረታ ከተማ የጥፋት ተልዕኮ አንግቦ የተንቀሳቀሰው የህገ-ወጥ ታጣቂው ቡድን፣ በጸጥታ ኃይሉ በተሰነዘረበት የተቀናጀ እርምጃ ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። እንደ አማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያው ገለጻ የጥፋት ቡድኑ በዛሬው ዕለት በወረታ ከተማ እና በፎገራ …

በደቡብ ጎንደር ዞን የተቃጣው የጥፋትና የዝርፊያ ሙከራ በጸጥታ ኃይሉ የተቀናጀ እርምጃ መከሸፉ ተገለጸ። Read More »

በእንጅባራ ከተማ 105 በርሚል ህገ-ወጥ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ

በእንጅባራ ከተማ 105 በርሚል ህገ-ወጥ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን እንጅባራ ከተማ፣ ጥር 28 ቀን 2018 ዓ.ም. 105 በርሚል ህገ-ወጥ ነዳጅ በመጫን ወደ ቻግኒ ከተማ ሊወጣ የነበረ ተሽከርካሪ በጸጥታ ኃይሎች መያዙ ተገለጸ። የሰሌዳ ቁጥሩ (ኮድ 3) A33038 ET የሆነው የ’ካሶኒ’ ተሽከርካሪ ነዳጁን ጭኖ ከከተማዋ ለመውጣት ሲሞክር በቻግኒ መውጫ ኬላ ላይ …

በእንጅባራ ከተማ 105 በርሚል ህገ-ወጥ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

የደቡብ ጎንደር ዞን የጥፋት ቡድኑን ተልዕኮ ያከሸፉ የጸጥታ ኀይሎችን አመሠገነ።

የደቡብ ጎንደር ዞን የጥፋት ቡድኑን ተልዕኮ ያከሸፉ የጸጥታ ኀይሎችን አመሠገነ። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ በታሪካዊቷ የደብረ ታቦር ከተማ ላይ የተሰነዘረውን የጥፋት ተልዕኮ በብቃት ላከሸፉ የጸጥታ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። ዋና አሥተዳዳሪው እንደገለጹት ህገ-ወጥ ታጣቂው ቡድን ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር በማበር የነገሥታት መናገሻ የኾነችውን ደብረ ታቦርን ለማውደም እና ሀገርን ለማዋረድ የያዘው የባንዳነት ተልዕኮ በአማራ አድማ …

የደቡብ ጎንደር ዞን የጥፋት ቡድኑን ተልዕኮ ያከሸፉ የጸጥታ ኀይሎችን አመሠገነ። Read More »

Scroll to Top