ከመደበኛ የበጀት አስተዳደር ስርዓት ወደ ፕሮግራም ዝግጅት በጀት አስተዳደር ስርዓት ለመሸጋገር የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ።
ከመደበኛ የበጀት አስተዳደር ስርዓት ወደ ፕሮግራም ዝግጅት በጀት አስተዳደር ስርዓት ለመሸጋገር የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ። ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለዕቅድና በጀት መምሪያ እንዲሁም ለግዥና ፋይናንስ መምሪያ አመራሮች እና ባለሙያዎች ነው ለሁለት ቀናት የቆየ ስልጠና የተሰጠው። ከፌዴራል ፖሊስ እና ከገንዘብ ሚኒስቴር የመጡ የዘርፉ አመራሮች እና ባለሙያዎች ናቸው ስልጠናውን የሰጡት። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ …
ከመደበኛ የበጀት አስተዳደር ስርዓት ወደ ፕሮግራም ዝግጅት በጀት አስተዳደር ስርዓት ለመሸጋገር የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ። Read More »










