የአማራ እና የአፋር ክልል ተጎራባች ዞኖች የሰላም ግንባታ እና የግጭት አፈታት የምክክር መድረክ ተካሄደ።
የአማራ እና የአፋር ክልል ተጎራባች ዞኖች የሰላም ግንባታ እና የግጭት አፈታት የምክክር መድረክ ተካሄደ። የአማራ እና የአፋር ክልል ተጎራባች ዞኖች እና ወረዳዎች የተውጣጡ የጸጥታ አመራሮች እና ባለሙያዎች የተሳተፉበት በሰላም ግንባታ እና በግጭት አፈታት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በሰላም ሚኒስቴር እና በUNDP ድጋፍ ነው በኮምቦልቻ ከተማ የተሰጠው። በመድረኩ ላይ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ አቶ ቸሩጌታ ገነነ፣ …
የአማራ እና የአፋር ክልል ተጎራባች ዞኖች የሰላም ግንባታ እና የግጭት አፈታት የምክክር መድረክ ተካሄደ። Read More »










