“ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን የሚጸየፍ እንዲሁም ሙስና የሚሰሩትን ተከታትሎ ለህግ የሚያቀርብ የፖሊስ ሰራዊት መገንባት ይገባል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)
“ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን የሚጸየፍ እንዲሁም ሙስና የሚሰሩትን ተከታትሎ ለህግ የሚያቀርብ የፖሊስ ሰራዊት መገንባት ይገባል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ‘ትውልድን በስነ-ምግባር ተቋምን በአሰራር’ በሚል መሪ ቃል ለ22ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ተከብሯል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …










