በሰሜን ሸዋ ዞን የሠላምን አማራጭ የተከተሉ ታጣቂዎች ለሠራዊቱ እጅ ሰጡ።

በሰሜን ሸዋ ዞን የሠላምን አማራጭ የተከተሉ ታጣቂዎች ለሠራዊቱ እጅ ሰጡ። በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አራጢ እና መርገጭ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲንቀሳቀሰ የነበረው የህገ-ወጥ ታጣቂው ቡድን ወይንም ራሱን የባልከው ከበደ ሻለቃ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ወደ ሰሜን ሽዋ ዞን ደራ ወረዳ በመሄድ ለመከላከያ ሠራዊት ከነሙሉ ትጥቃቸው እጅ እንደሰጡ የ6ኛ ዕዝ ጋሻ ክፍለ ጦር መገናኛ ሃላፊ ሻለቃ …

በሰሜን ሸዋ ዞን የሠላምን አማራጭ የተከተሉ ታጣቂዎች ለሠራዊቱ እጅ ሰጡ። Read More »

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ተከበረ

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ተከበረ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን “የሴቶች ድምጽ ለእኩልነት እና ለበለጸገች ኢትዮጵያ ” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በድምቀት አክብሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል …

አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ተከበረ Read More »

የፋይዳ መታወቂያ ለወንጀል መከላከልና ምርመራ ስራዎች የላቀ ውጤታማነት አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው።

የፋይዳ መታወቂያ ለወንጀል መከላከልና ምርመራ ስራዎች የላቀ ውጤታማነት አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው። የፋይዳ መታወቂያ ለወንጀል መከላከልና ምርመራ ስራዎች የላቀ ውጤታማነት አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። በፋይዳ መታወቂያ ዙሪያ ለፌደራል እና ክልል ፖሊስ አመራሮችና አባላት ግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ እየተካሄደ ነው። ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ፋይዳ መታወቂያ ጸጥታ እና …

የፋይዳ መታወቂያ ለወንጀል መከላከልና ምርመራ ስራዎች የላቀ ውጤታማነት አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው። Read More »

በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ህገ-ወጥ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ።

በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ህገ-ወጥ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ። መነሻውን ከጎንደር ከተማ አድርጎ ወደ ተለያዩ አካባቢዎች በህገ-ወጥ መንገድ ሊሰራጭ የነበረ 19 ሺህ 6 መቶ ሊትር ነዳጅ በህብረተሰቡ ጥቆማና በጸጥታ ኃይሉ የነቃ ክትትል በማይፀብሬ ፍተሻ ጣቢያ በቁጥጥር ስር ውሏል። ህገ-ወጥ ነዳጁን በ98 በርሚል ጭነው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሶስት የጭነት ተሽከርካሪዎችም የሰሌዳ ቁጥር AA 07895 (FSR የጭነት መኪና) …

በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ህገ-ወጥ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ። Read More »

ፖሊስ ከወጣቱና ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን ገለጠ።

ፖሊስ ከወጣቱና ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን ገለጠ። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በኾነ መልኩ እንዲጠናቀቅ ከወጣቶችና ከጠቅላላው ማኅበረሰብ ጋር የተቀናጀ የጸጥታ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን አስታውቋል። የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ወለላው ተገኘ እንደገለጹት ፖሊስ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የማስጠበቅ ተቀዳሚ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከክልልና …

ፖሊስ ከወጣቱና ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን ገለጠ። Read More »

በቡልጋ ከተማ የፖሊስና የማህበረሰብ ቅንጅት ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትልቅ ሚና መጫወቱ ተገለጸ።

በቡልጋ ከተማ የፖሊስና የማህበረሰብ ቅንጅት ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትልቅ ሚና መጫወቱ ተገለጸ። በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ የፀጥታ ችግሮች ሳይበግሯት በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማን ሰላም አስተማማኝ በሆነ ሁኔታ ማስቀጠል መቻሉን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ኮማንደር ወርቅውሃ ጉልላት እንደገለጹት ለዚህ ስኬት ዋነኛው ምክንያት በፖሊስና በማህበረሰቡ መካከል …

በቡልጋ ከተማ የፖሊስና የማህበረሰብ ቅንጅት ለዘላቂ ሰላም መረጋገጥ ትልቅ ሚና መጫወቱ ተገለጸ። Read More »

በወልዲያ ከተማ ዳቦ ቤት ኬላ 102 ጀሪካ ናፍጣ የጫነ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ

በወልዲያ ከተማ ዳቦ ቤት ኬላ 102 ጀሪካ ናፍጣ የጫነ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴና የኮንትሮባንድ መስፋፋት በሀገር ኢኮኖሚ ላይ እያደረሰ ያለው ከፍተኛ ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ፖሊስ አስታውቋል። ከ102 ጀሪካ በላይ ናፍጣ በህገ-ወጥ መንገድ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ ኤፍ.ኤስ.አር (FSR) የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር መዋሉን የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ …

በወልዲያ ከተማ ዳቦ ቤት ኬላ 102 ጀሪካ ናፍጣ የጫነ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ Read More »

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ።

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ። የፊታችን የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም የሚጀምረው 7ኛው ሀገራዊ የምርጫ ምዝገባ ሂደት ፍጹም ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አስፈላጊውን ዝግጅት በላቀ ደረጃ ማጠናቀቁን ይገልጻል። ህብረተሰቡ ያለምንም የጸጥታ ስጋት …

ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት አስተማማኝ ሰላምን ለማረጋገጥ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በከፍተኛ ዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ገለጸ። Read More »

በጎንደር ከተማ ሶስት ሰዎችን የገደለውና ውንብድና የፈፀመው ግለሰብ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

በጎንደር ከተማ ሶስት ሰዎችን የገደለውና ውንብድና የፈፀመው ግለሰብ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የሸንበቂት አካባቢ ነዋሪዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ እና ከባድ የውንብድና ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ ማሞ ካሴ፣ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወሰነ። ተከሳሹ ማሞ ካሴ ቀደም ሲል በመሬት ጉዳይ ምክንያት ከግለሰቦች ጋር የነበረውን ቂም መነሻ በማድረግ፣ ጥር …

በጎንደር ከተማ ሶስት ሰዎችን የገደለውና ውንብድና የፈፀመው ግለሰብ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ዙር የማዕረግ ሽግግር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አደረገ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ዙር የማዕረግ ሽግግር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አደረገ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በተቋሙ እየተተገበረ ያለውን መጠነ ሰፊ ሪፎርም ተከትሎ ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተርነት ማዕረግ ለሚሸጋገሩ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አድርጓል። የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ተቋማዊ ሪፎርም መነሻ በማድረግ የተዘጋጀው ይህ ስልጠና ሰልጣኞቹ አስቀድሞ የተዘጋጀውን የብቃት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመጀመሪያ ዙር የማዕረግ ሽግግር ሰልጣኞች ደማቅ አቀባበል አደረገ። Read More »

Scroll to Top