የህዝብን ሰላም በሚያውኩ አካላት ላይ የህግ ማስከበር ተጋድሏችን እንቀጥላለን ሲሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ተናገሩ።

የህዝብን ሰላም በሚያውኩ አካላት ላይ የህግ ማስከበር ተጋድሏችን እንቀጥላለን ሲሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ተናገሩ። የአማራ ክልል ህዝብን ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው የህግ ማስከበር ስራ መስዕዋትነት በመክፈል እና ግዳጃቸውን በብቃት ከሚወጡ የጸጥታ ኃይሎች መካከል የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ አንዱ ነው። በደቡብ ጎንደር ዞን፣ በደብረታቦር ከተማና አካባቢው የሚገኙ የ3ኛ ሻለቃ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ከዝግጅት ክፍላችን …

የህዝብን ሰላም በሚያውኩ አካላት ላይ የህግ ማስከበር ተጋድሏችን እንቀጥላለን ሲሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ተናገሩ። Read More »

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ።

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ። በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳን ጨምሮ በበርካታ የዞኑ አካባቢዎች የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል እየገቡ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ንጉሴ ሞገስ አስታውቀዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ ባለፍት ጊዜያት የተጀመረው በሰላም ታጣቂዎችን የመመለስ …

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ። Read More »

የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ።

የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አመራሮችና አባላት ህግን ከማስከበር ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ። ለአብነትም ህዝብን ለማገልገል እና የህግ የበላይነት ለማስከበር ህይወታቸውን ላጡ ለፖሊስ እና ለሰላም አስከባሪ አባላት ልጆች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። የፖሊስ አመራሮቹና አባላቶቹ ከትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ በተጨማሪም እርዳታ …

የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። Read More »

የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማጎልበት የቅድመ-ወንጀል መከላከል ስራን ማጠናከር እንሚገባ ተገለጸ። የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ማህበረሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል አሰራር ነው። ተቀዛቅዞ የቆየውን የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል አሰራርን ዳግም እንዲያንሰራራ በማድረግ የሚከሰቱ ወንጀሎችን ለመከላከል ወደ ተግባር መግባቱን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ረዳት ኢንስፔክተር ግርማ እንኳሆነ የማህበረሰቡን ተሳትፎ …

Read More »

“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው

“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው በአዲስ ለተመደቡ የወንጀል ምርመራ መምሪያ ኃላፊዎች እና ለዋና ክፍል ኃላፊዎች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። “የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” …

“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው Read More »

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በቀን 18/12/2017 ዓ/ም በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው 19 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከደብረብርሀን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በሚል የሚታወቀው አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ነው። የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር በልኬ ይርጋ ፍጥነት ላይ …

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ ‎የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለዋና ክፍል ኃላፊዎች ምደባ ተሰጥቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ ከሪፎርም በፊት ግልጽ የሆነ የምደባ ስርዓት አለመኖሩን አንስተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ እያካሄደ ካለው ሪፎም ወዲህ ምደባዎች ግልጽ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ Read More »

የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ።

የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። ‎የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ የደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ አዛዥ ሆነው የተመደቡት ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ ከከተማዋ የጸጥታ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሂደዋል። ‎በትውውቅ መርሀ-ግብሩ ላይ የደሴ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ አዛዦች እና የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል። ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ አመራሩ የተሰጠውን ኃላፊነት በቅንነትና በታማኝነት …

የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። Read More »

ከተማዋ የተረጋጋች እና ሰላማዊ እንድትሆን የሰራዊቱ ተጋድሎ እና የህዝብ አጋርነት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ።

ከተማዋ የተረጋጋች እና ሰላማዊ እንድትሆን የሰራዊቱ ተጋድሎ እና የህዝብ አጋርነት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ። የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ያለው ዘለቀ ከተማዋን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ የፖሊስ ኃይሉ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ይገኛል ብለዋል። የፖሊስ ሰራዊቱ ህዝብ አጋር በማድረግ በወንጀል መከላከል፣ በህግ ማስከበር እንዲሁም ልዩ ልዩ ሁነቶች በሰላም እንዲከበሩ በማድረግ ደብረ …

ከተማዋ የተረጋጋች እና ሰላማዊ እንድትሆን የሰራዊቱ ተጋድሎ እና የህዝብ አጋርነት ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተገለጸ። Read More »

የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው።

የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው። በክረምት ወቅት የሚፈጠሩ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር አዱኛው ምህረቴ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ዕቅድ ተዘጋጅቶ እና ከባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደርጎ ወደ ተግባር መገባቱን ተናግረዋል። ለአሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች፣ ለበጎ ፍቃደኛ …

የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው። Read More »

Scroll to Top