ለታጣቂ ቡድኖች ሊደርስ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ!
ለታጣቂ ቡድኖች ሊደርስ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ በቁጥጥር ስር ዋለ! የሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ በደብረ ታቦር ዙሪያ ባደረገው ክትትል፣ ለሕገ-ወጥ ታጣቂዎች ሊተላለፍ የነበረ 136 ጀሪካን ነዳጅ እና የሞተር ዘይት ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር አውሏል። ተጠርጣሪዎቹ ግለሰቦች ሕገ-ወጥ ነዳጁን እና የሞተር ዘይቱን በአንድ አይሱዙ ተሽከርካሪ በመጫን ከደብረ ታቦር ወደ ወረታ በሚወስደው መንገድ ላይ ለማሳለፍ …










