November 2025

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞችን እያስመረቀ ነው። በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው። Read More »

ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል።

ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከስትራቴጅክ አመራሮች በተጨማሪ ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል። በተጨማሪም ለአማራ ህዝብ ሰላምና ደኅንነት ሲሉ ጀብድ ፈጽመው መስዋዕት ለሆኑ የሰራዊቱ አመራሮች …

ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል። Read More »

“ላብ ደምን ያድናል”

“ላብ ደምን ያድናል” የአማራ ክልል ፖሊስ የ34ኛ ዙር ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞች በብር ሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት እየተሰጠ ይገኛል። በብር ሸለቆ ማሰልጠኛ ማዕከል ውስጥ፣ ላብ ዝም ብሎ ፈሶ የሚቀር አይደለም፤ የሀገር ፍቅር ነጸብራቅ ነው። እዚህ ቦታ ላይ፣ የጀግንነት ታሪክ በየጠብታው ይጻፋል። የማዕከሉን የስልጠና ሂደት ተዘዋውረን ስንመለከት፣ የሰልጣኞች እና የአሰልጣኞቹ ላብ ሲንቆረቆር አየን። ከሞቃታማው የአየር …

“ላብ ደምን ያድናል” Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የስራ አፈጻጸም ያስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ሸፍነው ማዕረግ ያገኙ ስትራቴጂክ አመራሮች፦

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የስራ አፈጻጸም ያስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ሸፍነው ማዕረግ ያገኙ ስትራቴጂክ አመራሮች፦ የምክትል ኮሚሽነርነት ማዕረግ ያገኙ፦ 1ኛ- ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ 2ኛ- ምክትል ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው 3ኛ- ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ 4ኛ- ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ሲሳይ ሲሆኑ የረዳት ኮሚሽነርነት ማዕረግ ያገኙት ደግሞ፦ 1ኛ- ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ 2ኛ- ረዳት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የስራ አፈጻጸም ያስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ሸፍነው ማዕረግ ያገኙ ስትራቴጂክ አመራሮች፦ Read More »

“የአማራ ክልል ፖሊስ የህዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለመጠበቅ ቀን ከሌት በትጋት መስራት ይጠበቅበታል።” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

“የአማራ ክልል ፖሊስ የህዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለመጠበቅ ቀን ከሌት በትጋት መስራት ይጠበቅበታል።” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራሮ እና አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ-ግብር አካሂዷል። በፕሮግራሙ ተገኝተው የስራ መመሪያ የሰጡት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከዘረኝነት፣ ጎጠኝገት እና ከሌብነት የጸዳ የፖሊስ …

“የአማራ ክልል ፖሊስ የህዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለመጠበቅ ቀን ከሌት በትጋት መስራት ይጠበቅበታል።” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ Read More »

“ጽናት፣ ጀግንነት እና ለአላማ መስዋዕትነት የተቋማችን መገለጫ ነው።”

“ጽናት፣ ጀግንነት እና ለአላማ መስዋዕትነት የተቋማችን መገለጫ ነው።” የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ የፖሊስ ሰራዊት አመራርና አባላት የእውቅና እና የሽልማት መርሐ-ግብር እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም አካል የሆነውና በግዳጅ እና በልዩ ልዩ ተልዕኮዎች ተሰማርተው በህግ ማስከበር ታላቅ ጀብድ የፈፀሙ ከክልል እስከ ቀበሌ ድረስ የሚገኙ አመራርና አባላትን እንዲሁም …

“ጽናት፣ ጀግንነት እና ለአላማ መስዋዕትነት የተቋማችን መገለጫ ነው።” Read More »

ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድርን 1ኛ በመውጣት አሸንፋለች።

ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድርን 1ኛ በመውጣት አሸንፋለች። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነችው ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ ቻይና ሀገር በተካሄደ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድር 1ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆናለች። አትሌት ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ 1ኛ ሆና በማሸነፏም ሽልማት ተበርክቶላታል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለመላው የክልሉ ፖሊስ …

ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድርን 1ኛ በመውጣት አሸንፋለች። Read More »

“የጣና ፎረም ጉባኤን ሰላማዊ ለማድረግ የጸጥታና የደኅንነት ግብረ-ኃይል ስምሪትና አንድነት ለቀጣይ ልምድና ትምህርት የሚወሰድበት ነው።”

“የጣና ፎረም ጉባኤን ሰላማዊ ለማድረግ የጸጥታና የደኅንነት ግብረ-ኃይል ስምሪትና አንድነት ለቀጣይ ልምድና ትምህርት የሚወሰድበት ነው።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በክልሉ የፍትሕ አስተዳደር ሥርዓት እና በሕግ የበላይነት ማስከበር ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ በዛሬው ዕለት ተፈራረሙ። የመግባቢያ ሰነዱ የተፈረመው በፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የክልሉ ፍትሕ ቢሮ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Read More »

የ11ኛው የጣና ፎረም የባህር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል።

የ11ኛው የጣና ፎረም የባህር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል። 11ኛው የጣና ፎረም ከዛሬ ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም በባህር ዳር እና በአዲስ አበባ ከተሞች እየተካሄደ ነው። የዛሬው የፎረሙ መክፈቻ በውቢቷ በባህር ዳር ከተማ ውስጥ ተካሂዷል። ቀጣይ የፎረሙ መርሐ ግብሮችም በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄዱ ይኾናል። በባህር ዳር ከተማ የነበረውን ቆይታ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የአማራ …

የ11ኛው የጣና ፎረም የባህር ዳር ከተማ ቆይታ በስኬት ተጠናቅቋል። Read More »

Scroll to Top