የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት እያስመረቀ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞችን እያስመረቀ ነው።

በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ፣ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል መኮንን መንግስቴ እና ሌሎች የፖሊስ እና ወታደራዊ መኮንኖች ተገኝተዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top