የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የስራ አፈጻጸም ያስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ሸፍነው ማዕረግ ያገኙ ስትራቴጂክ አመራሮች፦

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የስራ አፈጻጸም ያስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ሸፍነው ማዕረግ ያገኙ ስትራቴጂክ አመራሮች፦

የምክትል ኮሚሽነርነት ማዕረግ ያገኙ፦

1ኛ- ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ

2ኛ- ምክትል ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው

3ኛ- ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ

4ኛ- ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ሲሳይ ሲሆኑ

የረዳት ኮሚሽነርነት ማዕረግ ያገኙት ደግሞ፦

1ኛ- ረዳት ኮሚሽነር አያልነህ ተስፋዬ

2ኛ- ረዳት ኮሚሽነር አየሁ ታደሰ

3ኛ- ረዳት ኮሚሽነር አብዮት ሽፈራው

4ኛ- ረዳት ኮሚሽነር የሽወርቅ ላቀው

5ኛ- ረዳት ኮሚሽነር አንዷለም አስረስ

6ኛ- ረዳት ኮሚሽነር ግርማ ጥጋቡ

7ኛ- ረዳት ኮሚሽነር አያሌው አሊ

8ኛ- ረዳት ኮሚሽነር ሽመልስ ኃይሉ

9ኛ- ረዳት ኮሚሽነር ግዛቸው ከበደ

10ኛ- ረዳት ኮሚሽነር ስማው ድንበሩ ናቸው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top