ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል።

ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከስትራቴጅክ አመራሮች በተጨማሪ ጀብድ ለፈጸሙ እና የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሰራዊቱ አመራር እና አባላት ከረዳት ሳጅን እስከ ኮማንደር ማዕረግ ተሰጥቷል።

በተጨማሪም ለአማራ ህዝብ ሰላምና ደኅንነት ሲሉ ጀብድ ፈጽመው መስዋዕት ለሆኑ የሰራዊቱ አመራሮች እና አባላት ቤተሰቦችም የእውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በአጠቃላይ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለወንድ=3096 ለሴት=107 በድምሩ= ለ3203 የሰራዊቱ አመራር እና አባላት እውቅናና ማበረታቻ ተሰጥቷቸዋል።

ከተበረታቱት ልምድ በመውሰድ እና በጎ የሆነ ተወዳዳሪነትን በማዳበር በቀጣይ ለሚደረገው የእውቅናና የሽልማት ፕሮግራም እራሳችሁን እንድታዘጋጁ በማለት ለመላው የአማራ ክልል ፖሊስ ሰራዊት ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ማሳሰባቸው የሚታወስ ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top