ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድርን 1ኛ በመውጣት አሸንፋለች።

ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድርን 1ኛ በመውጣት አሸንፋለች።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነችው ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ ቻይና ሀገር በተካሄደ የ10,000 ሜትር የሩጫ ወድድር 1ኛ በመውጣት አሸናፊ ሆናለች።

አትሌት ረዳት ሳጅን አስማረች አንላይ 1ኛ ሆና በማሸነፏም ሽልማት ተበርክቶላታል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለመላው የክልሉ ፖሊስ አመራር እና አባላት እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top