Uncategorized

ለቻግኒ ከተማ ሰላም ዘብ በቆሙ የከተማዋ የፀጥታ አካላትና ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥረት የተሻለ የሰላም ትሩፋት መገኘቱ ተገለፀ።

ለቻግኒ ከተማ ሰላም ዘብ በቆሙ የከተማዋ የፀጥታ አካላትና ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥረት የተሻለ የሰላም ትሩፋት መገኘቱ ተገለፀ። የከተማዋን ሰላም በዘላቂነት ለማስፈንም የከተመዋ የፀጥታ ኃይል ከሌሎች የጸጥታ ሀይሎች እና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ እንደሆነ የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ገልጿል። በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ቻግኒ ከተማ የከተማዋ የፀጥታ አካላት ከማህበረሰቡ ጋር በሚያደርጉት የተቀናጀ የወንጀል መከላከልና የሰላም ማስጠበቅ በጎ …

ለቻግኒ ከተማ ሰላም ዘብ በቆሙ የከተማዋ የፀጥታ አካላትና ማህበረሰብ ከፍተኛ ጥረት የተሻለ የሰላም ትሩፋት መገኘቱ ተገለፀ። Read More »

የንጋት ጮራና የሰላም ዘብ የሆነው የ39ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፖሊስ የጀግንነት ጉዞ ቀጥሏል።

የንጋት ጮራና የሰላም ዘብ የሆነው የ39ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፖሊስ የጀግንነት ጉዞ ቀጥሏል። እንደ አሸዋ በጎርፍ የማይወሰድ፣ እንደ ገለባም በለብ እሳት የማይዳፈን፤ ይልቁንም አቅሙን ከአለት፣ ወኔውን ደግሞ ከዱሩ ንጉስ አንበሳ ጋር ያስተካከለ ጀግና ምንጊዜም መዳረሻው ድል ነው። የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስም ይህንን እውነት በተግባር እየኖረው የሚገኝ፣ ራሱን እንደ ሻማ አቅልጦ ለህዝቡ ብርሃን የሚለግስ የንጋት …

የንጋት ጮራና የሰላም ዘብ የሆነው የ39ኛ ሻለቃ አድማ መከላከል ፖሊስ የጀግንነት ጉዞ ቀጥሏል። Read More »

በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት የተከበረው ዓመታዊው የቅዱስ መርቆሬዎስ ንግሥ በዓል፣ በሰላም እና በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት መጠናቀቁ ተገልጿል። በተከበረው የቅዱስ መርቆርዮስ የበዓል ስነስርዓት ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣የዞን አመራሮች ፣የሀይማኖት አባቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንነግዶች ታድመዋል። በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆርዮስ አመታዊ የንግስ በዓል፣ በማህበረሰቡ ንቁ …

በደብረ ታቦር ከተማ የተከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ አመታዊ የንግስ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ Read More »

በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ።

በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ። ነገ ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የሚከበረውን የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲከበር የከተማዋ ፀጥታ ኃይል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነርና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር …

በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረው የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የተቀናጀ የፀጥታ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ። Read More »

የ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ቀን በሰላም ተጠናቋል።

የ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ቀን በሰላም ተጠናቋል። በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ቀን በዓል ዘንድሮም ለ86ኛ ጊዜ”የአብሮነት ቅርስ፣የሰላም ውርስ” በሚል መሪ ቃል በእንጂባራ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ የክልሉ የፀጥታ አካላት ከፌዴራል የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ውጤታማ ስራ መስራቱን በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአድማ መከላከል ፖሊስ ምክትል ዋና መምሪያ …

የ86ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል ቀን በሰላም ተጠናቋል። Read More »

የ”መብረቁ ብርጌድ” ታጣቂዎች በሰላም እጃቸውን ሰጡ።

በምስራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አካባቢ ራሱን “መብረቁ ብርጌድ” በማለት ሰይሞ ሲንቀሳቀስ የነበረው የታጠቀ ቡድን በሰላም ወደ ማህበረሰቡ ተቀላቅሏል። ይህ ቡድን በሰላም እጁን ሊሰጥ የቻለው በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ መሆኑ ተገልጿል። የሰላም ስምምነቱን ተቀብለው ከነሙሉ ትጥቃቸው በሰላም የገቡትን ታጣቂዎች የአካባቢው አመራሮች ተቀብለዋቸዋል። ቡድኑ …

የ”መብረቁ ብርጌድ” ታጣቂዎች በሰላም እጃቸውን ሰጡ። Read More »

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ አካላት እና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመቀናጀት ከተማዋን ከወንጀል ስጋት ነፃ የማድረግ ስራን እያከናወነ ይገኛል።

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ አካላት እና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመቀናጀት ከተማዋን ከወንጀል ስጋት ነፃ የማድረግ ስራን እያከናወነ ይገኛል። ፖሊስ እያደረገ ያለው እንቅስቃሴ በተለይ በከተማዋ ያለውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ እና የቱሪስትና የንግድ እንቅስቃሴው እንዳይስተጓጎል ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው። የታሪካዊቷ የጎንደር ከተማን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ ዘመናዊ አሰራሮችን ከማህበረሰቡ ንቁ …

የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ከሌሎች የፀጥታ አካላት እና ከከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በመቀናጀት ከተማዋን ከወንጀል ስጋት ነፃ የማድረግ ስራን እያከናወነ ይገኛል። Read More »

በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ታጣቂዎች እየገቡ ነው።

በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ታጣቂዎች እየገቡ ነው። በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በትጥቅ ትግል የነበሩ ታጣቂዎች ለሰላም ገብተዋል። ስምምነቱን ተከትሎ በሰላም የገቡት ታጣቂዎች በእብናት ወረዳ እና በአካባቢው በተለያዩ አደረጃጀቶች ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ ናቸው። የእብናት ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ቻላቸው …

በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ታጣቂዎች እየገቡ ነው። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብን ደህንነት ይበልጥ ለማረጋገጥ እና የወንጀል መከላከል ስራውን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ የዜጎችን ተሳትፎ የማረጋገጥ አዲስ ዲጂታል አሰራር አስጀመረ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብን ደህንነት ይበልጥ ለማረጋገጥ እና የወንጀል መከላከል ስራውን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ የዜጎችን ተሳትፎ የማረጋገጥ አዲስ ዲጂታል አሰራር አስጀመረ። የአማራ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ያስጀመረዉን የ የዜጎች ተሳትፎ መተግበሪያ (EFP app) የተሰኘው የሞባይል መተግበሪያ በክልል ደረጃ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል። ይህ መተግበሪያ በፖሊስ እና በህብረተሰቡ መካከል ያለውን ግንኙነት …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የህዝብን ደህንነት ይበልጥ ለማረጋገጥ እና የወንጀል መከላከል ስራውን በቴክኖሎጂ በማስደገፍ የዜጎችን ተሳትፎ የማረጋገጥ አዲስ ዲጂታል አሰራር አስጀመረ። Read More »

በጠንካራ የእርስ በዕርስ ግንኙነት እና ማህበራዊ ህይወት የተገነባ ፖሊስ የማህበረሰብን አጋርነት መገንባት ይችላል ተባለ።

በጠንካራ የእርስ በዕርስ ግንኙነት እና ማህበራዊ ህይወት የተገነባ ፖሊስ የማህበረሰብን አጋርነት መገንባት ይችላል ተባለ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አመራሮችና አባላት የለአማራ ክልል ፖሊስ የጀመረዉን ሪፎርም ምሳሌ የሚሆን ስራን እየሰሩ እንደሚገኙ ተገልጿል። የአማራ ህዝብን ታሪክ ለማኮሰስ ከውጭ ጠላቶቻችን ጋር ወግኖ የሚሰራውን ተላላኪ ቡድን ከመንግስት ጎን ቆማችሁ የአማራነት ስነልቦናን በመላበስ የክልሉን …

በጠንካራ የእርስ በዕርስ ግንኙነት እና ማህበራዊ ህይወት የተገነባ ፖሊስ የማህበረሰብን አጋርነት መገንባት ይችላል ተባለ። Read More »

Scroll to Top