Uncategorized

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ተደራሽነታቸውን በማስፋት የተሻለ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ተደራሽነታቸውን በማስፋት የተሻለ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን በተውኔት እና በሙዚቃው ዘርፍ አንቱ የተሰኙ ተዋንያን እና ከያኒያንን ያፈራ ይገኛል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ሰራዊቱ በሚገኝበት ቦታዎች ሁሉ በመገኘት በሞራል እና በስነልቦና የጠነከረ ኀይል እንዲሆን በማነቃቃት እና …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኪነት ቡድን ተደራሽነታቸውን በማስፋት የተሻለ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ። Read More »

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረማርቆ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለጸ።

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረማርቆ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለጸ። በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር በተድላጓሉ ክፍለከተማ ቀበሌ 18 ልዩ ቦታው የቦቅላ መገንጠያ እየተባለ ከሚጠራው ስፍራ መነሻውን ከደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር ያደረገ በጭነት አይሱዙ 3011(ስስት ሽህ አስራ አንድ) ሊትር ህገወጥ ነዳጅ በአካባቢው በስራ ስምሪት ላይ በነበሩ የፀጥታ ሀይሎች ከነ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል። …

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ነዳጅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረማርቆ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ገለጸ። Read More »

የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው።

የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው። በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ያለውን የልማት ስራዎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጎብኝተዋል። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎች መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው እየተከናወነ ያለውን ልዩ ልዩ የልማት …

የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኀላፊዎች ጉብኝት የተሳካ እንዲሆን የፀጥታ ኀይሉ እና ህዝቡ ድርሻው የጎላ ነው። Read More »

በመላው አማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል።

በመላው አማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንዲሁም በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው 3ኛው ሀገር ዓቀፍ የሐይማኖቶች ጉባዔ በሰላም መጠናቀቅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ …

በመላው አማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም ተጠናቋል። Read More »

የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በትጋት እየከወነ ይገኛል።

የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በትጋት እየከወነ ይገኛል። “ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበርና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። የሰላም ጉባኤው መርሐ-ግብር አካል የሆነው የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉም ባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እየተደረገ ይገኛል። የከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ያለልዩነት “ሰላም እንፈልጋለን” የሚሉ ድምጾችን በአደባባይ ሰልፉ እያሰሙ ነው። …

የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በትጋት እየከወነ ይገኛል። Read More »

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቀን ከሌት መስራታችን ይቀጥላል።” ኮማንደር ሽመልስ ኃይሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ ሻለቃ አዛዥ

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቀን ከሌት መስራታችን ይቀጥላል።” ኮማንደር ሽመልስ ኃይሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ ሻለቃ አዛዥ የክልሉን ብሎም የሀገሪቱን ሰላም ለማስጠበቅ የህይወት ዋጋን እየከፈሉ ከሚገኙ የፀጥታ መዋቅር መካከል የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ እና ህግ ለማስከበር ውሎ አዳራቸውን ምሽግ ካደረጉ የአድማ መከላከል ፖሊስ መካከል በምስራቅ ጎጃም ዞን እና አካባቢው …

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቀን ከሌት መስራታችን ይቀጥላል።” ኮማንደር ሽመልስ ኃይሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ ሻለቃ አዛዥ Read More »

“የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ሰላም፣ የህዝብ አንድነት እና ልማት እንዲጠናከር የላቀ ሚና አላቸው” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

“የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ሰላም፣ የህዝብ አንድነት እና ልማት እንዲጠናከር የላቀ ሚና አላቸው” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሰላምና መቻቻል እንዲጎለብት የኃይማኖት ተቋማት የጀመሩትን አስተምህሮ እንዲያጠናክሩም ተጠይቋል። “ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበርና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሰላም ጉባኤው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር …

“የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ሰላም፣ የህዝብ አንድነት እና ልማት እንዲጠናከር የላቀ ሚና አላቸው” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ Read More »

በላይ ጋይንት ወረዳ በተሰማራው ጥምር ጦር በህገ-ወጥ ቡድኑ የተዘረፈ 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ተያዘ።

በላይ ጋይንት ወረዳ በተሰማራው ጥምር ጦር በህገ-ወጥ ቡድኑ የተዘረፈ 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ተያዘ። በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ሳሊ ቀጠና የተሰማራው ጥምር ጦር በአካሄደው ህግ የማስከበር ተግባር በህገወጥ ቡድኑ የተዘረፈ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ቁሳቁሶች ተይዘዋል። ህገ-ወጥ ቡድኑ ከነፋስ መውጫ ከተማ ደብረታቦር ባለው ዋና መንገድ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎችን፣ አሽከርካሪዎችን እና ተጓዦችን እያገተ የዝርፊያ ወንጀል …

በላይ ጋይንት ወረዳ በተሰማራው ጥምር ጦር በህገ-ወጥ ቡድኑ የተዘረፈ 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ተያዘ። Read More »

በጦር መሣሪያ በመታገዝ በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ።

በጦር መሣሪያ በመታገዝ በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ። ነዋሪነታቸው በደብረ ማርቆስ ከተማ የሆኑት 1ኛ ላመስግን ካክች አስማረ 2ኛ እሱባለው ጥበብ አስማረ እና 3ኛ እድሜዓለም ታገለ ይርዳው የተባሉ ግለሰቦች መጋቢት 10/2017 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በጦር መሳሪያ በመታገዝ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከአንዲት ግለሰብ መኖሪያ ቤት ገብተው እና አግተው አንድ …

በጦር መሣሪያ በመታገዝ በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ። Read More »

“የአማራ ክልል በውስጥም ሆነ በዙሪያው ያለው የሰላም ሁኔታ እየተለወጠ እና እየተቀየረ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ

“የአማራ ክልል በውስጥም ሆነ በዙሪያው ያለው የሰላም ሁኔታ እየተለወጠ እና እየተቀየረ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የጋራ ግብረ ኃይሉ ወቅታዊ የአማራ ክልልን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ግምገማ አካሄደ። የአማራ ክልል የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የአማራ ክልልን ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉን ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታን የዳሰሰ ሰነድ ቀርቧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …

“የአማራ ክልል በውስጥም ሆነ በዙሪያው ያለው የሰላም ሁኔታ እየተለወጠ እና እየተቀየረ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ Read More »

Scroll to Top