በእብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ገብተዋል። የእብናት ወረዳ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ጸዳል ካሳ ህገ-ታጣቂዎቹ የቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው መግባታቸው ለሰላም ያላቸውን ዋጋ የሚያሳይ እና ሕዝባቸው የሰላም አየር እንዲያገኝ የተረዱ መኾናቸውን የሚያመላክት መኾኑን ገልጸዋል። ወንድም ከወንድሙ ጋር የሚደረግ መገዳደል ለሀገርም ኾነ ለሕዝብ የማይጠቅም መኾኑን …
በእብናት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ህገ-ወጥ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። Read More »










