ለ34ኛ ዙር የመደበኛ እና የአድማ መከላከል ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ
ለ34ኛ ዙር የመደበኛ እና የአድማ መከላከል ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ ለ34ኛ ዙር የአማራ ክልል ፖሊስ የመደበኛ እና የአድማ መከላከል ምልምል ሰልጣኝ ፖሊሶች በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ትምህርት ቤት የስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል። በማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ወታደራዊ አዛዦች፣ የዩኒቨርስቲ ኮሌጁ የማኔጀመንት አባላት፣ መምህራን እና አሰልጣኞች ተገኝተዋል። በስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ …
ለ34ኛ ዙር የመደበኛ እና የአድማ መከላከል ምልምል ፖሊስ ሰልጣኞች የስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ Read More »










