ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን
ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን
“ፖሊሳዊ ስነምግባርን ባከበረ መልኩ የተሰጣችሁን ትልቅ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይጠበቅባችኋል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በቅርቡ ተመርቀው ለመጡ የVIP ጥበቃ ኮማንዶ ተመራቂዎች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እንደተናገሩት ፖሊሳዊ አሰራርን ያከበረ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ የሪፎርሙ አንዱ አካል በመሆኑ ተቋሙ በጥብቅ የከለከላቸውን እና ህጉ …
“ፖሊሳዊ ስነምግባርን ባከበረ መልኩ የተሰጣችሁን ትልቅ ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት ይጠበቅባችኋል።” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »
ነባራዊ ሁኔታን የተረዳ እና ለሰላም መስፈን መስዋዕትነት የሚከፍል ቁርጠኛ መሪ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። የክልሉን ሰላም እና ደኅንነት በዘላቂነት መጠበቅ የሚያስችል የሰላም አስከባሪ እና የአድማ መከላከል ኃይልን ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ሥልጠና በደብረ ብርሃ፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በደብረማርቆስ ከተማዎች እየተካሄደ ነው። ስልጠናው የክልሉን ነባራዊ ሁኔታ የተገነዘበ እና ጠንካራ ወታደራዊ ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚችል የመሪ ብቃት ማሳደግ ላይ …
ነባራዊ ሁኔታን የተረዳ እና ለሰላም መስፈን መስዋዕትነት የሚከፍል ቁርጠኛ መሪ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። Read More »
የVIP ጥበቃ ኮማንዶ ሰልጣኞች ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የVIP ጥበቃ ኮማንዶ ሰልጣኞችን በብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ማሰልጠኛ ማዕከል አሰልጥኖ አስመርቋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ እንዲሁም የዋና ጠቅላይ መምሪያው ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር መላኩ ሲሳይ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ተገኝተዋል። ፖሊስ የህዝብን …
“እናንተ የሰላም አምባሳደር እና ጀግኖች ናችሁ” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ(ዶ/ር)። በክልሉ ከተለያዩ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ ለመንግስት እጅ ለሰጡ የቀድሞ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ የተሐድሶ ስልጠና የማስጀመሪያ መርሃግብር እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሀግብሩ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የፌዴራልም ሆኑ የክልላችን መንግስት ያደረጋቸውን የሰላም ጥሪዎች ተቀብላችሁ የመጣችሁ የቀድሞ ታጣቂዎች እንኳን …
“እናንተ የሰላም አምባሳደር እና ጀግኖች ናችሁ” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ(ዶ/ር)። Read More »
የህዝብን ሰላም በሚያውኩ አካላት ላይ የህግ ማስከበር ተጋድሏችን እንቀጥላለን ሲሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ተናገሩ። የአማራ ክልል ህዝብን ሰላም ለማረጋገጥ በሚደረገው የህግ ማስከበር ስራ መስዕዋትነት በመክፈል እና ግዳጃቸውን በብቃት ከሚወጡ የጸጥታ ኃይሎች መካከል የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ አንዱ ነው። በደቡብ ጎንደር ዞን፣ በደብረታቦር ከተማና አካባቢው የሚገኙ የ3ኛ ሻለቃ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ከዝግጅት ክፍላችን …
የህዝብን ሰላም በሚያውኩ አካላት ላይ የህግ ማስከበር ተጋድሏችን እንቀጥላለን ሲሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት ተናገሩ። Read More »
የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ። በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳን ጨምሮ በበርካታ የዞኑ አካባቢዎች የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል እየገቡ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ንጉሴ ሞገስ አስታውቀዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ ባለፍት ጊዜያት የተጀመረው በሰላም ታጣቂዎችን የመመለስ …
የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ። Read More »
የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አመራሮችና አባላት ህግን ከማስከበር ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ። ለአብነትም ህዝብን ለማገልገል እና የህግ የበላይነት ለማስከበር ህይወታቸውን ላጡ ለፖሊስ እና ለሰላም አስከባሪ አባላት ልጆች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። የፖሊስ አመራሮቹና አባላቶቹ ከትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ በተጨማሪም እርዳታ …
የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማጎልበት የቅድመ-ወንጀል መከላከል ስራን ማጠናከር እንሚገባ ተገለጸ። የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ማህበረሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል አሰራር ነው። ተቀዛቅዞ የቆየውን የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል አሰራርን ዳግም እንዲያንሰራራ በማድረግ የሚከሰቱ ወንጀሎችን ለመከላከል ወደ ተግባር መግባቱን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ረዳት ኢንስፔክተር ግርማ እንኳሆነ የማህበረሰቡን ተሳትፎ …
“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው በአዲስ ለተመደቡ የወንጀል ምርመራ መምሪያ ኃላፊዎች እና ለዋና ክፍል ኃላፊዎች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። “የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” …
“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው Read More »