የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በመጠናቀቁ ፖሊስ ምስጋና አቅርቧል።
የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በመጠናቀቁ ፖሊስ ምስጋና አቅርቧል። ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የምስጋና መልዕክት አስተላልፈዋል። በክልላችን በደመቀ ሁኔታ የተከበረው የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም ተከብሮ በመጠናቀቁ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምስጋና ያቀርባል ብለዋል። ለዚህም የክልላችን ሰላም ወዳድ ህብረተሰብ …










