በ43ኛው የጃን ሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አትሌቴክስ ቡድን በ10ኪ.ሜ የአዋቂ ወንዶች ውድድርን ደረጃ በመያዝ አጠናቋል።
በ43ኛው የጃን ሜዳ ሀገር አቋራጭ ውድድር የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌቴክስ ክለብ በ6ኪ.ሜ በወጣት ሴቶች እና በ10ኪ.ሜ በአዋቂ ወንዶች ውድድር ላይ ተሳትፎ አድርጓል።
በዚህም በ10ኪ.ሜ አዋቂ ወንዶች ሀገር አቋራጭ ውድድር 3ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል።



