በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ በነበረው ህገ-ወጥ ቡድን ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ።

በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ በነበረው ህገ-ወጥ ቡድን ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ።

በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ መሽጎ የነበረውን ህገ-ወጥ የታጠቀ ቡድን ላይ ርምጃ መውሰድ መቻሉን የሰንጥቅ ክፍለ ጦር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሻለቃ አብዲ መሀመድ ገልጸዋል።

በህገ-ወጡ ቡድን ላይ ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ በርካታ ዘርፎ ሲጠቀምበት የነበረ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክል እና የተለያዩ ዓይነት መሳሪያዎች እንዲሁም የህክምና ቁሳቁሶች በቁጥጥር ስር ማዋል መቻሉን የሀገር መከላከያ ሰራዊት በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስነብቧል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top