የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው።
የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው። በክረምት ወቅት የሚፈጠሩ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ ደህንነት ዋና ክፍል ኃላፊ ምክትል ኮማንደር አዱኛው ምህረቴ የትራፊክ አደጋዎችን ለመከላከል ዕቅድ ተዘጋጅቶ እና ከባለሙያዎች ጋር ውይይት ተደርጎ ወደ ተግባር መገባቱን ተናግረዋል። ለአሽከርካሪዎች፣ ለእግረኞች፣ ለበጎ ፍቃደኛ …










