Author name: Yetnayet Tibebu

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት በሶማሌ ክልል ካሉብ በአመት 111 ሚሊዮን ሊትር ማምረት የሚችለውን የኦጋዴን ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር መርቀናል። በተመሳሳይም በአመት 1.33 ቢሊዮን ሊትር የማምረት አቅም የሚኖረውን ሁለተኛውን ዙር አስጀምረናል። ከፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ ምርት ባሻገር በኃይል ማመንጫ ዘርፉም 1000 ሜጋ ዋት የማመንጨት አቅም በመያዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል። ከሁሉም በላይ ፕሮጄክቱ የጋዝ …

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት Read More »

“የፖሊስን ዋጋ እና ክብር የሚመጥን የጀግኖች ማዕከል ነው የሚገነባው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር)

“የፖሊስን ዋጋ እና ክብር የሚመጥን የጀግኖች ማዕከል ነው የሚገነባው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀግኖች ማዕከል ግንባታን በደብረ ብርሃን ከተማ አስጀምሯል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዘዥ የፖሊስን ዋጋ እና ክብር የሚመጥን ማዕከል ነው የሚገነባው ብለዋል። ኮሚሽነሩ ለማኅበረሰቡ ሲል ዋጋ የከፈሉ የፖሊስ አባላት ተገቢውን እንክብካቤ …

“የፖሊስን ዋጋ እና ክብር የሚመጥን የጀግኖች ማዕከል ነው የሚገነባው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ/ር) Read More »

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለመስቀል ደመራ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለመስቀል ደመራ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በክልሉ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል አንዱ ነው። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በዓሉን አስመልክቶ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የመከባበር እሴታችን ደምቆ የሚታይበት በዓል ነው ብለዋል፡፡ በዓሉ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ እና የእርስ በርስ መደጋገፍ እሴቶች …

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለመስቀል ደመራ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ Read More »

ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ይፋ አድርጓል።

ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ይፋ አድርጓል። በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ መስከረም 16 ቀን 2018 ዓ/ም የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ በባህርዳር ከተማ ለተሸከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ በመሆኑም የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር አሽከርካሪዎች ከዚህ በታች የተገለፁት መንገዶች ዝግ መሆናቸውን ተገንዝበው …

ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ይፋ አድርጓል። Read More »

የጎንደር ቀጣና የሠላም እና የጸጥታ ጉዳዮች የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተካሄደ።

የጎንደር ቀጣና የሠላም እና የጸጥታ ጉዳዮች የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። በጎንደር ከተማ በቀጣናው የወቅታዊ የሠላም እና ጸጥታ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። የውይይት መድረኩ ወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ተግባራት አሁናዊ ሁኔታን የሚገመገምበት መሆኑ ተመላክቷል። በጎንደር ቀጣና ያለው የሠላም እና ጸጥታ ሁኔታ በርካታ ለውጦች የታዩበት እንደሆነ በውይይት መድረኩ ተነስቷል። አሁን ያለውን ሠላም ዘላቂ እና …

የጎንደር ቀጣና የሠላም እና የጸጥታ ጉዳዮች የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ ተካሄደ። Read More »

“ኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል እየከፈለ ያለውን ሁለንተናዊ መስዕዋትነት እና የተቋሙን የሪፎርም ስራ ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ በኩል እንደ ድልድይ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ

“ኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል እየከፈለ ያለውን ሁለንተናዊ መስዕዋትነት እና የተቋሙን የሪፎርም ስራ ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ በኩል እንደ ድልድይ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ የ2018 ዓ.ም ዕቅድ ዙሪያ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። በዕለቱ …

“ኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ የክልሉ ፖሊስ ሰራዊት ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል እየከፈለ ያለውን ሁለንተናዊ መስዕዋትነት እና የተቋሙን የሪፎርም ስራ ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ በኩል እንደ ድልድይ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ Read More »

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ። በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩ አሁናዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታን የሚገመገምበት እንደሆነ ተገልጿል። በወሎ ቀጣና ያለው የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ በርካታ ለውጦች የታዩበት እንደሆነ በዕለቱ ተነስቷል። ሰላሙን ዘላቂ እና አስተማማኝ ለማድረግ በቀጣይ የሚከናወኑ ቁልፍ ስራዎች ላይ መግባባት መደረሱም …

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጓል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጓል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። እንደ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ገለጻ በክልሉ የሚከበሩ ህዝባዊ እና ሐይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቅ የክልሉ ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጓል። Read More »

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ጠቅላይ መምሪያው በበጀት ዓመቱ በሚከናወኑ ጉልህ ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ኃላፊዎች ጋር ውይይት በማድረግ ዕቅዱን አጽድቋል። ዕቅዱን ያቀረቡት የሰው …

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያከናወነ ባለው የሪፎርም አተገባበርና አፈፃፀም ዙሪያ የጠቅላይ መምሪያ አዛዥች፣ የዋና መምሪያ ኃላፊዎች፣ የመምሪያ እና የዋና ክፍል ኃላፊዎች በተገኙበት ነው ውይይቱ የተካሄደው። ከሪፎርም ትግበራ ጀምሮ እስከ አሁን የተከናወኑ ስራዎችን እና አፈፃፀማቸውን አስመልክቶ ሰነድ ያቀረቡት ኮማንደር አያልነህ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ Read More »

Scroll to Top