ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለመስቀል ደመራ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለመስቀል ደመራ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በክልሉ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል አንዱ ነው።

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በዓሉን አስመልክቶ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት፣ የመተሳሰብ እና የመከባበር እሴታችን ደምቆ የሚታይበት በዓል ነው ብለዋል፡፡

በዓሉ የኢትዮጵያዊነት መገለጫ እና የእርስ በርስ መደጋገፍ እሴቶች በጉልህ የሚንፀባረቁበት እንደሆነም አመልክተዋል።

ህዝቡ ከፖሊስ ጋር በመሆን የአካባቢያችን ሰላም ማጽናት ይገባናል ሲሉም ኮሚሽነሩ አክለው ተናግረዋል።

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ለመላው የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።

ለፌደራል የጸጥታና ደኅንነት ኃይሎች እንዲሁም ለክልላችን የፖሊስና የጸጥታ አካላትም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top