ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል።
ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል። ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑን ለማስታጠቅ መነሻው ባህር ዳር ከተማ መዳረሻውን ደግሞ ደሴ ከተማ ለማድረግ በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አማ 31439 የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ አይ ሱ ዙ መኪና 1 ድሽቃ መሳሪያ ከቻንሲው ጋር በማሰር ጭኖ በመጓዝ ላይ እንዳለ ከነ ግብረ አበሮቹ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት በቀጠናው ከሚገኘው የዕዙ …










