Author name: Yetnayet Tibebu

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ። “ማኅበራዊ ሀብቶቻችን ለዘላቂ ሰላምና ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነታችን” በሚል ርዕስ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ማኅበራዊ ሀብቶችና እሴቶችን በግጭት አፈታት፣ በሰላም ግንባታ እና ሀገራዊ አንድነት መጠናከር ሚናቸው እንዲጎለብት የሀገር ሽማግሌዎች በጋራ የሚመክሩበት መድረክ መሆኑን ከኢፌድሪ ሰላም ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ …

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ። Read More »

ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ህገ-ወጥ መሳሪያ እና ተተኳሽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።

ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ህገ-ወጥ መሳሪያ እና ተተኳሽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ አዲስ ቅኝ ቀበሌ ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ የጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ በወረዳው ጥምር ጦር ክትትል በቁጥጥር ስር መዋሉን በዞኑ የራያ ቆቦ ወረዳ ፖሊስ ጸሕፈት ቤት አዛዥ ኢንስፔክተር አድማሱ ገላዬ ተናግረዋል። የታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3 አማ -35960 …

ለታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ ህገ-ወጥ መሳሪያ እና ተተኳሽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። Read More »

‘የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና’ መፅሐፍ ሽያጭ ለጀግኖች ማዕከል ግንባታ እንዲውል ተበርክቷል።

‘የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና’ መፅሐፍ ሽያጭ ለጀግኖች ማዕከል ግንባታ እንዲውል ተበርክቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ‘የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና’ በሚል ርዕስ የጻፉት መፅሐፍ ተመርቋል። መጽሐፉ ለልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ እንዲሆን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ፣ በእንግሊዝኛ እና በፈረንሳይኛ ተዘጋጅቷል። ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ‘የምርጫ ደኅንነት …

‘የምርጫ ደኅንነት እና የጸጥታ ተቋማት ሚና’ መፅሐፍ ሽያጭ ለጀግኖች ማዕከል ግንባታ እንዲውል ተበርክቷል። Read More »

በቀጣይ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲፈጸም የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ ነው

በቀጣይ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲፈጸም የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ ነው በቀጣይ የሚካሄደው ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዲሞክራሲያዊና ሁሉን አቀፍ ሆኖ እንዲፈጸም የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ መሆኑን “የምርጫ ደህንነትና የፀጥታ ተቋማት ሚና” መጽሐፍ ጸሀፊ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ገለጹ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) “የምርጫ …

በቀጣይ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲፈጸም የፀጥታ ተቋማት ሚና የላቀ ነው Read More »

ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲፈጸም በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት ተጀምሯል

ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲፈጸም በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት ተጀምሯል ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲፈጸም በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት መጀመሩን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። ‎‎‎በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የተጻፈ “የምርጫ ደህንነትና የፀጥታ ተቋማት ሚና” የተሰኘ …

ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ እንዲፈጸም በፀጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት ተጀምሯል Read More »

ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ ለሚከሰቱ ውስብስብ እና ረቂቅ ወንጀሎች ምላሽ የሚሰጥ የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ ነው!

ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ ለሚከሰቱ ውስብስብ እና ረቂቅ ወንጀሎች ምላሽ የሚሰጥ የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ ነው! በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ5 ቀጠናዋች ሲሰጥ የቆየውን የጂኦ ስትራቴጅካዊ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና መጠናቀቅን አስመልክቶ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) መግለጫ ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም …

ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጅ ተጠቅሞ ለሚከሰቱ ውስብስብ እና ረቂቅ ወንጀሎች ምላሽ የሚሰጥ የፖሊስ ሰራዊት እየተገነባ ነው! Read More »

“ኢትዮጵያ ፈተናዎችን ተሻግራ ጸንታ እንድትቆም የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት መስዋዕትነት ከፍለዋል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ ሚካኤል

“ኢትዮጵያ ፈተናዎችን ተሻግራ ጸንታ እንድትቆም የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት መስዋዕትነት ከፍለዋል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ ሚካኤል የጸጥታ እና ደኅነንት ተቋማት የምስጋ እና የእውቅና ፕሮግራም ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ ሚካኤል የምስጋና መርሃግብሩ ላይ እንደገለጹት “ኢትዮጵያ ፈተናዎችን ተሻግራ ጸንታ እንድትቆም የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት መስዋዕትነት ከፍለዋል!” ብለዋል። ኮሚሽነር ጀኔራል ባለፉት ጊዜያት በሀገራችን የተካሄዱ …

“ኢትዮጵያ ፈተናዎችን ተሻግራ ጸንታ እንድትቆም የጸጥታ እና ደኅንነት ተቋማት መስዋዕትነት ከፍለዋል!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገ/ ሚካኤል Read More »

“የፖሊስ ተቋምን ለማሳደግ ሙያውን የሚወድ እና በአላማው የጸና ሰራዊት መገንባት ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የፖሊስ ተቋምን ለማሳደግ ሙያውን የሚወድ እና በአላማው የጸና ሰራዊት መገንባት ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሲሰጥ የቆየው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጎጃም ቀጣና ፖሊስ አመራሮች እና አባላት የጂኦ ስትራቴጂክ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል፡፡ በስልጠናው ለተሳተፉ የፖሊስ አመራሮች እና አባላት በቪዲዮ ኮንፈረስ የማጠቃለያ ሀሳብ እና የስራ መመሪያ …

“የፖሊስ ተቋምን ለማሳደግ ሙያውን የሚወድ እና በአላማው የጸና ሰራዊት መገንባት ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

የጅኦ-ስትራቴጂካዊ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚወስዱ የፖሊስ አመራሮች እና አባላት የልማት ስራዎችን ጎበኙ

የጅኦ-ስትራቴጂካዊ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚወስዱ የፖሊስ አመራሮች እና አባላት የልማት ስራዎችን ጎበኙ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጎጃም ቀጣና ፖሊስ አመራሮች እና አባላት የጂኦስትራቴጂክ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠናን በአማራ ክልል ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ሲከታተሉ ቆይተዋል። ስልጠናውን መከታተሉ የቆዩ የፖሊስ አመራሮች እና አባላት በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነቡ እና በግንባታ ላይ ያሉ የልማት ስራዎችን፣ …

የጅኦ-ስትራቴጂካዊ እና የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚወስዱ የፖሊስ አመራሮች እና አባላት የልማት ስራዎችን ጎበኙ Read More »

በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገቡ!

በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገቡ! በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት(አፋሕድ) መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 65 የታጠቁ ቡድኖች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ሙሉ ትጥቃቸውን ለመንግስት በማስረከብ በሰላም ገብተዋል። የሰላም አማራጭን በመቀበል ለገቡ የታጣቂ …

በምዕራብ በለሳ ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገቡ! Read More »

Scroll to Top