ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ ተካሄደ።

“ማኅበራዊ ሀብቶቻችን ለዘላቂ ሰላምና ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነታችን” በሚል ርዕስ ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።

በመድረኩ ማኅበራዊ ሀብቶችና እሴቶችን በግጭት አፈታት፣ በሰላም ግንባታ እና ሀገራዊ አንድነት መጠናከር ሚናቸው እንዲጎለብት የሀገር ሽማግሌዎች በጋራ የሚመክሩበት መድረክ መሆኑን ከኢፌድሪ ሰላም ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top