ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ

ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ ተከሳሽ እሱባለው (ሳሙኤል) ነበረ የተባለው ግለሰብ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 1፡00 – 2፡00 በሆነ ሰዓት ባሕርዳር ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ ከሚጠራው ስፍራ የጦር መሳሪያ ይዞ ከሌሎች ግብረ አበሮቹ ጋር በመሆን በሰዓቱ ከባሕርዳር ከተማ ወደ ጥበበ ጊዮን …

ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ Read More »

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የባህርዳር እና የጎንደር ቀጠና የፖሊስ አመራሮችና አባላት የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል።

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የባህርዳር እና የጎንደር ቀጠና የፖሊስ አመራሮችና አባላት የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በዕለቱ ተገኝተው ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የአማራ ክልል ፖሊስ የተጣለበትን ክልላዊ እና ሀገራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት በየጊዜው ሰፊ ተግባራትን በመከወን የክልሉን ሰላምና ልማት ለማስጠበቅ የሚተጋ ተቋም ከመሆኑም ባሻገር …

በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የባህርዳር እና የጎንደር ቀጠና የፖሊስ አመራሮችና አባላት የጅኦ ስትራቴጂካዊ እና የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና ተጀምሯል። Read More »

“ሀገራችን ትላንት ባልተቋጨ፣ ዛሬ በሚተገበር እና ነገን በሚወስኑ የስኬት ጉዞ ላይ ትገኛለች!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል

“ሀገራችን ትላንት ባልተቋጨ፣ ዛሬ በሚተገበር እና ነገን በሚወስኑ የስኬት ጉዞ ላይ ትገኛለች!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ‘ከጅኦ ስትራቴጂካዊ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለሁሉም ክልል ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች ስልጠና ተሰጥቷል። ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በስልጠናው ለተሳተፉ የፖሊስ ሰራዊቱ አመራሮች በቪዲዮ ኮንፈረስ በሰጡት ማጠቃለያ ሀገራችን …

“ሀገራችን ትላንት ባልተቋጨ፣ ዛሬ በሚተገበር እና ነገን በሚወስኑ የስኬት ጉዞ ላይ ትገኛለች!” ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል Read More »

“የህዝብ አገልጋይነት መገለጫው መስዋዕትነት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“የህዝብ አገልጋይነት መገለጫው መስዋዕትነት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ‘ከጂኦ ስትራቴጂካዊ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች በተሰጠው የጂኦ ስትራቴጂካዊ ስልጠና ማብራሪያ የሰጡት የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) ሀገራችን የጀመረችው ብሄራዊ ጥያቄ የመብትና የህልውና ጉዳይ በመሆኑ የክልሉ ብሎም የሀገሪቱ የጸጥታ ኃይልና ህዝብ …

“የህዝብ አገልጋይነት መገለጫው መስዋዕትነት ነው!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

‘ከኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች የጂኦስትራቴጂካዊ ስልጠና ተሰጠ።

‘ከኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች የጂኦስትራቴጂካዊ ስልጠና ተሰጠ። ስልጠናው ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመራሮች እና አባላት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) እና የዋና ጠቅላይ መምሪያው ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች …

‘ከኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና’ በሚል መሪ ሀሳብ ለአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች የጂኦስትራቴጂካዊ ስልጠና ተሰጠ። Read More »

ለአማራ ክልል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

ለአማራ ክልል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ በተገኙበት ለክልሉ ፖሊስ አባላትና አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና በባህርዳር ከተማ እየተሰጠ ይገኛል። ስልጠናው ከጂኦ ስትራቴጂካዊ ኩስምና ወደ ታደሰ ቁመና በሚል መሪ ሃሳብ እየተሰጠ ስለመሆኑ ተገልጿል። ስልጠናው የክልሉ ፖሊስ የመፈጸም አቅምን ለማሳደግ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው ነው። ስልጠናው የክልሉን የፖሊስ አባላትን …

ለአማራ ክልል ፖሊስ አባላት እና አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው። Read More »

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ።

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ። የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የላቀ አፈጻጻም ላከናወኑ የፖሊስ አባላት እና አመራሮች የእውቅና እና የማበረታቻ መርሐ ግብር አካሄዷል። ምክትል ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዝዳንት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ላለፉት 33 ዓመታት ከ130 ሺህ በላይ የፖሊስ አባላትን በተለያየ ሙያ አሰልጥኖ ወደ ስራ በማሰማራት ለህግ የበላይነት መከበር …

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ። Read More »

በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል።

በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። ተማሪ ሊዛ ደሳለኝ መስከረም 28/2018 ዓ.ም ምሽት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገላ መገኘቷ የደሴ ከተማን ህዝብ ያስቆጣ እና ለወጣቷ ፍትህ እንድታገኝ የተጠየቀበት ነበር። የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ሞት ማዘኑን ገልጾ በወንጀሉ የተጠርጣሪውን ግለሰብ በመያዝ ለፍትህ እንደሚያቀርብ ቃል ገብቶ የነበረ ሲሆን ቃሉን በተግባር ፈጽሟል። የደሴ …

በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። Read More »

በማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብና አሰራር ዙሪያ የስልጠና ተሰጠ።

በማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብና አሰራር ዙሪያ የስልጠና ተሰጠ። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ለ4ኛ፣ 8ኛ እና 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ አመራሮች እና አባላት የማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል። በዕለቱ ተገኝተው ስልጠናውን የሰጡት በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር …

በማህበረሰብ ዓቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ጽንሰ ሀሳብና አሰራር ዙሪያ የስልጠና ተሰጠ። Read More »

Scroll to Top