የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል።
የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን የመደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። ለአንድ ሀገር ልማትና እድገት መረጋገጥ አስተማማኝ የሰላም ሁኔታ እና አስተማማኝ የፀጥታ ኀይል የመኖር አስፈላጊነት የሚያጠራጥር አይደለም። የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ በብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የ33ኛ ዙር መደበኛ ፖሊስ አባላትን አስመርቋል። በምረቃ ዝግጅቱ ላይ ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ፣ ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ …










