የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በትጋት እየከወነ ይገኛል።

የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በትጋት እየከወነ ይገኛል። “ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበርና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። የሰላም ጉባኤው መርሐ-ግብር አካል የሆነው የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉም ባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች እየተደረገ ይገኛል። የከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች ያለልዩነት “ሰላም እንፈልጋለን” የሚሉ ድምጾችን በአደባባይ ሰልፉ እያሰሙ ነው። …

የአደባባይ የድጋፍ ሰልፉ በሰላም እንዲከበር የጸጥታ ኃይሉ ተግባሩን በትጋት እየከወነ ይገኛል። Read More »

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቀን ከሌት መስራታችን ይቀጥላል።” ኮማንደር ሽመልስ ኃይሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ ሻለቃ አዛዥ

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቀን ከሌት መስራታችን ይቀጥላል።” ኮማንደር ሽመልስ ኃይሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ ሻለቃ አዛዥ የክልሉን ብሎም የሀገሪቱን ሰላም ለማስጠበቅ የህይወት ዋጋን እየከፈሉ ከሚገኙ የፀጥታ መዋቅር መካከል የአማራ ክልል አድማ መከላከል ፖሊስ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል። የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ እና ህግ ለማስከበር ውሎ አዳራቸውን ምሽግ ካደረጉ የአድማ መከላከል ፖሊስ መካከል በምስራቅ ጎጃም ዞን እና አካባቢው …

“የክልሉን ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ ቀን ከሌት መስራታችን ይቀጥላል።” ኮማንደር ሽመልስ ኃይሉ የአድማ መከላከል ፖሊስ ሻለቃ አዛዥ Read More »

“የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ሰላም፣ የህዝብ አንድነት እና ልማት እንዲጠናከር የላቀ ሚና አላቸው” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

“የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ሰላም፣ የህዝብ አንድነት እና ልማት እንዲጠናከር የላቀ ሚና አላቸው” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሰላምና መቻቻል እንዲጎለብት የኃይማኖት ተቋማት የጀመሩትን አስተምህሮ እንዲያጠናክሩም ተጠይቋል። “ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለመከባበርና ለአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ 3ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሰላም ጉባኤው የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር …

“የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ሰላም፣ የህዝብ አንድነት እና ልማት እንዲጠናከር የላቀ ሚና አላቸው” ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ Read More »

በላይ ጋይንት ወረዳ በተሰማራው ጥምር ጦር በህገ-ወጥ ቡድኑ የተዘረፈ 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ተያዘ።

በላይ ጋይንት ወረዳ በተሰማራው ጥምር ጦር በህገ-ወጥ ቡድኑ የተዘረፈ 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ተያዘ። በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ሳሊ ቀጠና የተሰማራው ጥምር ጦር በአካሄደው ህግ የማስከበር ተግባር በህገወጥ ቡድኑ የተዘረፈ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ቁሳቁሶች ተይዘዋል። ህገ-ወጥ ቡድኑ ከነፋስ መውጫ ከተማ ደብረታቦር ባለው ዋና መንገድ የሚጓዙ ተሽከርካሪዎችን፣ አሽከርካሪዎችን እና ተጓዦችን እያገተ የዝርፊያ ወንጀል …

በላይ ጋይንት ወረዳ በተሰማራው ጥምር ጦር በህገ-ወጥ ቡድኑ የተዘረፈ 25 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ተያዘ። Read More »

በጦር መሣሪያ በመታገዝ በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ።

በጦር መሣሪያ በመታገዝ በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ። ነዋሪነታቸው በደብረ ማርቆስ ከተማ የሆኑት 1ኛ ላመስግን ካክች አስማረ 2ኛ እሱባለው ጥበብ አስማረ እና 3ኛ እድሜዓለም ታገለ ይርዳው የተባሉ ግለሰቦች መጋቢት 10/2017 ዓ.ም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በጦር መሳሪያ በመታገዝ በደብረ ማርቆስ ከተማ ከአንዲት ግለሰብ መኖሪያ ቤት ገብተው እና አግተው አንድ …

በጦር መሣሪያ በመታገዝ በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ ። Read More »

“የአማራ ክልል በውስጥም ሆነ በዙሪያው ያለው የሰላም ሁኔታ እየተለወጠ እና እየተቀየረ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ

“የአማራ ክልል በውስጥም ሆነ በዙሪያው ያለው የሰላም ሁኔታ እየተለወጠ እና እየተቀየረ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የጋራ ግብረ ኃይሉ ወቅታዊ የአማራ ክልልን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ግምገማ አካሄደ። የአማራ ክልል የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የአማራ ክልልን ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ ግምገማ አካሂዷል፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉን ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታን የዳሰሰ ሰነድ ቀርቧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …

“የአማራ ክልል በውስጥም ሆነ በዙሪያው ያለው የሰላም ሁኔታ እየተለወጠ እና እየተቀየረ ነው” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ Read More »

“ሪፎርም ሲባል የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በመቅረፍ የተሻለ የአሰራር ዘይቤ ማምጣት መቻል ነው” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር

“ሪፎርም ሲባል የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በመቅረፍ የተሻለ የአሰራር ዘይቤ ማምጣት መቻል ነው” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር ሪፎርም ማለት አሉ ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ በፊት ከነበሩ የአሰራር ክፍተቶች በመውጣት የተፋጠነና የተሻሻለ የህዝብ አገልግሎት ለመስጠት ያስችል ዘንድ አዲስና ውጤት አምጭ የአሰራር ስልትን መከተል እንጂ የሰው ኃይል ቅነሳ ማለት አይደለም ብለዋል። በአማራ ፖሊስ …

“ሪፎርም ሲባል የነበሩ የአሰራር ክፍተቶችን በመቅረፍ የተሻለ የአሰራር ዘይቤ ማምጣት መቻል ነው” ረዳት ኮሚሽነር አበበ ደለለ የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ዋና ዳይሬክተር Read More »

“ለህዝብ ሲል ራሱን ለመስጠት የማይሰስት፣ ሁኔታዎችን እና ፈተናዎችን ያለፈ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው የፖሊስ ኀይል ከመደበኛ ተግባሩ ባሻገር በህግ ማስከበር ዙሪያ ትልቅ ዋጋ ከፍሏል” ኮማንደር ቢምረው አሰፋ

“ለህዝብ ሲል ራሱን ለመስጠት የማይሰስት፣ ሁኔታዎችን እና ፈተናዎችን ያለፈ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው የፖሊስ ኀይል ከመደበኛ ተግባሩ ባሻገር በህግ ማስከበር ዙሪያ ትልቅ ዋጋ ከፍሏል” ኮማንደር ቢምረው አሰፋ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ የደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አዛዥ አንደገለጹት ጥምር ጦር አባላት የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እና ወንጀልን ለመከላከል ሚናቸውን እየተወጡ ይገኛሉ ብለዋል። ለህዝብ ሲል ራሱን ለመስጠት የማይሰስት፣ …

“ለህዝብ ሲል ራሱን ለመስጠት የማይሰስት፣ ሁኔታዎችን እና ፈተናዎችን ያለፈ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነው የፖሊስ ኀይል ከመደበኛ ተግባሩ ባሻገር በህግ ማስከበር ዙሪያ ትልቅ ዋጋ ከፍሏል” ኮማንደር ቢምረው አሰፋ Read More »

የበቃ የፖሊስ ሰራዊት እንዲኖር የተቋማዊ ሪፎርም ስራዎችን ፍጥነት ወደ ግብ ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ

የበቃ የፖሊስ ሰራዊት እንዲኖር የተቋማዊ ሪፎርም ስራዎችን ፍጥነት ወደ ግብ ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ የተጀመሩ የለውጥ ስራዎች የደረሱበትን ደረጃ ለክቡር የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የዋና ጠቅላይ መምሪያው ማኔጅመንት አባላት በተገኙበት የቢሮ እድሳትና ግንባታ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ አስጎብኝተዋል ። ክቡር …

የበቃ የፖሊስ ሰራዊት እንዲኖር የተቋማዊ ሪፎርም ስራዎችን ፍጥነት ወደ ግብ ማድረስ እንደሚገባ ተገለጸ Read More »

ከምርመራ መዛግብት…

ከምርመራ መዛግብት… በሀሰተኛ ሰነድ የከተማ ቦታ ያጭበረበረው ግለሰብ ተቀጣ ከፖሊስ መደበኛ ተግባራት መካከል የፖሊስ ጥበብ፣ ብስለት፣ ብልጠትና አስተዋይነት የሚስተዋልበት የሙያ ዘርፍ ነው የወንጀል ምርመራ። ወንጀለኛ መረጃና ማስረጃ ለማግኘት ግልፅና ቀላል ከሆኑ የወንጀል ተግባራት እስከ ስውር እና ውስብስብ ወንጀሎች ሲፈጸም የወንጀል መርማሪ ፖሊስ ለወንጀሎች መረጃና ማስረጃን በብስለትና በጥበብ አፈላልጎ፣ አውጣጥቶ በወንጀል ፈፃሚው ላይ ህጋዊ የፍትህ ስርዓት …

ከምርመራ መዛግብት… Read More »

Scroll to Top