ኢትዮጵያን በመወከል በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለምትሳተፈው የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌት ረዳት ሳጅን አለምናት ዋለ ሽኝት ተደርጎላታል። Leave a Comment / By Yetnayet Tibebu / October 21, 2025 October 21, 2025 ኢትዮጵያን በመወከል በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለምትሳተፈው የአማራ ክልል ፖሊስ አትሌት ረዳት ሳጅን አለምናት ዋለ ሽኝት ተደርጎላታል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለሀገራችን እና ለአትሌቷ መልካም ዕድል ይመኛል።