“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ጠቅላይ መምሪያው በበጀት ዓመቱ በሚከናወኑ ጉልህ ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ኃላፊዎች ጋር ውይይት በማድረግ ዕቅዱን አጽድቋል። ዕቅዱን ያቀረቡት የሰው …

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያከናወነ ባለው የሪፎርም አተገባበርና አፈፃፀም ዙሪያ የጠቅላይ መምሪያ አዛዥች፣ የዋና መምሪያ ኃላፊዎች፣ የመምሪያ እና የዋና ክፍል ኃላፊዎች በተገኙበት ነው ውይይቱ የተካሄደው። ከሪፎርም ትግበራ ጀምሮ እስከ አሁን የተከናወኑ ስራዎችን እና አፈፃፀማቸውን አስመልክቶ ሰነድ ያቀረቡት ኮማንደር አያልነህ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ Read More »

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ሪፎርም የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለዞን ዋና ክፍል እንዲሁም ለወረዳ እና ለከተማ አስተዳደር የፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዦች ምደባ አካሂዷል። መምሪያው የ2018 ዓ/ም እቅድ የወረዳና የከተማ አስተዳደር የፖሊስ አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት …

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል Read More »

ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የተጣለብንን ህዝባዊ ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ አመራሮች ተናገሩ።

ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የተጣለብንን ህዝባዊ ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ አመራሮች ተናገሩ። በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሂዷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ የዞን ዋና ክፍል ኃላፊ፣ የወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ …

ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የተጣለብንን ህዝባዊ ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ አመራሮች ተናገሩ። Read More »

በህገወጥ መልኩ የሚከናወኑ የተለያዩ የሎተሪ የዕጣ ተግባራት በወንጀል እንደሚያስጠይቁ ተገለፀ።

በህገወጥ መልኩ የሚከናወኑ የተለያዩ የሎተሪ የዕጣ ተግባራት በወንጀል እንደሚያስጠይቁ ተገለፀ። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ ህገወጥ የሎተሪ ዕጣ ተግባራት ህገወጥነትን አስመልክቶ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የክልሉ ፍትህ ቢሮ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። የመኖሪያ ቤትን ጨምሮ የመኪና፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ የእንሰሳት እና ለምግብ ፍጆታ የሚውሉትን በህገወጥ መንገድ የሎተሪ ዕጣ ማስወጣት ተግባራት …

በህገወጥ መልኩ የሚከናወኑ የተለያዩ የሎተሪ የዕጣ ተግባራት በወንጀል እንደሚያስጠይቁ ተገለፀ። Read More »

የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቋል።

የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በአማራ ክልል በሁሉም ዞኖች እና ወረዳዎች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ እና የደኅንነት አካላት ኦረንቴሽን ተሰጥቶ ወደ ስራ መገባቱን …

የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቋል። Read More »

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አባላት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች የወታደራዊ ሰልፍ ትርዒት ያሳዩ ሲሆን የዋና ጠቅላይ መምሪያው ማርች ባንድ የሰልፍ ትርዒቱን በማጀብ የድጋፍ …

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Read More »

የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ።

የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ። የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት ዛሬ የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ ገምግሟል። በግምገማው የክልሉ የጸጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ተገልጿል። የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) በሰጡት ማብራሪያ ምክር ቤቱ የክልሉን አጠቃላይ የጸጥታ ሁኔታ መገምገሙን ተናግረዋል። የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ከባለፉት ጊዜያት …

የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ። Read More »

የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በመጠናቀቁ ፖሊስ ምስጋና አቅርቧል።

የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በመጠናቀቁ ፖሊስ ምስጋና አቅርቧል። ረዳት ኮሚሽነር አበበ ውቤ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ የምስጋና መልዕክት አስተላልፈዋል። በክልላችን በደመቀ ሁኔታ የተከበረው የ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም ተከብሮ በመጠናቀቁ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምስጋና ያቀርባል ብለዋል። ለዚህም የክልላችን ሰላም ወዳድ ህብረተሰብ …

የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በመጠናቀቁ ፖሊስ ምስጋና አቅርቧል። Read More »

መጭውን አዲስ ዓመት አስመልክቶ ከአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!!

መጭውን አዲስ ዓመት አስመልክቶ ከአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!! የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) መጭውን የአዲስ ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ለመላው የክልላችንና የሀገራችን ማህበረሰብ እንኳን ለ2018 ዓ.ም አደረሳችሁ ያሉት ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) መጭው አዲስ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ብለዋል። …

መጭውን አዲስ ዓመት አስመልክቶ ከአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የተላለፈ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!! Read More »

Scroll to Top