December 2025

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2028 የሚካሄደውን 96ኛውን የዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት ኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመረጠች

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2028 የሚካሄደውን 96ኛውን የዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት ኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመረጠች ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2028 የሚካሄደውን 96ኛውን የዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት ኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እንድታዘጋጅ በሙሉ ድምፅ የተመረጠችው በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ ሲካሄድ በቆየው 93ኛ የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ነው። ከሦስት ወር በፊት እ. ኤ.አ 2025 በነሐሴ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ ተደርጎ …

ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2028 የሚካሄደውን 96ኛውን የዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት ኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እንድታዘጋጅ ተመረጠች Read More »

የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርገው የቆዩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው ተመለሱ።

የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርገው የቆዩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው ተመለሱ። በምስራቅ ደንቢያና በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ሲቀሳቀሱ የነበሩ የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርገው የቆዩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ትጥቃቸውን ለመንግስት አስረክበዋል። የጎንደር 44ቱ ክፍለ ጦር አንዳርጌ ብርጌድ አዛዥ አስር አለቃ አስናቀ ሽጉጥ በሰጠው አስተያየት መንግስት ያደረገልንን የሰላም ጥሪ ተቀብለናል ወደ ሰላማዊ ህይወት …

የትጥቅ ትግልን አማራጭ አድርገው የቆዩ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው ተመለሱ። Read More »

ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ እጅ መስጠቱ ተገለጸ።

ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ እጅ መስጠቱ ተገለጸ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌዎች ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረው ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው በጌታለ የማታው የሚመራው ህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ዘጠኝ የቡድን አባላቱን በመያዝ ለመንግስት እጅ መስጠቱን የማዕከላዊ …

ራሱን የጎቤ ክፍለ ጦር ሰጠኝ ባብል ብርጌድ ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ እጅ መስጠቱ ተገለጸ። Read More »

ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል።

ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል። ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑን ለማስታጠቅ መነሻው ባህር ዳር ከተማ መዳረሻውን ደግሞ ደሴ ከተማ ለማድረግ በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አማ 31439 የህዝብ ማመላለሻ ቅጥቅጥ አይ ሱ ዙ መኪና 1 ድሽቃ መሳሪያ ከቻንሲው ጋር በማሰር ጭኖ በመጓዝ ላይ እንዳለ ከነ ግብረ አበሮቹ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት በቀጠናው ከሚገኘው የዕዙ …

ለህገ-ወጥ ታጣቂ ቡድኑ ሊደርስ የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ውሏል። Read More »

ዕዙ የውጭ ጠላቶችን አጀንዳ የሚያመክን ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው።

ዕዙ የውጭ ጠላቶችን አጀንዳ የሚያመክን ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው። ‎‎በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ መኾኑን የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል መሀመድ ተሰማ አስታውቀዋል። የዕዙ ዋና አዛዥ ከኮር፣ ከክፍለ ጦር እና ከዕዝ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በወቅታዊ የግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ መክረዋል። በምክክሩም የቀጣይ የሕግ ማስከበር አፈፃፀም አቅጣጫም ተሰጥቷል፡፡ ዕዙ …

ዕዙ የውጭ ጠላቶችን አጀንዳ የሚያመክን ሕገ መንግሥታዊ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው። Read More »

“በፍትሕ እጦት ለተቸገረው የክልላችን ህዝብ ተግተን በመስራት ስብራቱን መጠገን ይጠበቅብናል።”አቶ ብርሐኑ ጎሽም

“በፍትሕ እጦት ለተቸገረው የክልላችን ህዝብ ተግተን በመስራት ስብራቱን መጠገን ይጠበቅብናል።”አቶ ብርሐኑ ጎሽም በአማራ ክልል አዲስ ለተመደቡ ከ1መቶ በላይ የአቃቤ ህግ አባላት የስራ መመሪያ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል። በስልጠና መርሃ-ግብሩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ጎሽም እንደተናገሩት “በፍትህ እጦት እየተቸገረ የሚገኘውን የክልላችን ማህበረሰብ ለመካስና ለመጠገን ተግተን መስራት ይኖርብናል” ብለዋል። ስልጠናው የፍትህ …

“በፍትሕ እጦት ለተቸገረው የክልላችን ህዝብ ተግተን በመስራት ስብራቱን መጠገን ይጠበቅብናል።”አቶ ብርሐኑ ጎሽም Read More »

ከፍተኛ አመራሮች በምስራቅ ጎጃም ዞን ህግ በማስከበር ላይ የሚገኙ የጥምር ጦሩ የሰራዊት አባላትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።

ከፍተኛ አመራሮች በምስራቅ ጎጃም ዞን ህግ በማስከበር ላይ የሚገኙ የጥምር ጦሩ የሰራዊት አባላትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ክልል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የምስራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች በጎዛመን ወረዳ ጭምት በረሀ ኦፕሬሽን እየሰራ የሚገኝውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአድማ መከላከል ፖሊስ እንዲሁም የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላትን …

ከፍተኛ አመራሮች በምስራቅ ጎጃም ዞን ህግ በማስከበር ላይ የሚገኙ የጥምር ጦሩ የሰራዊት አባላትን የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። Read More »

ኢትዮጵያ በሞሮኮ ሀገር ማራካሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው በ93ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

ኢትዮጵያ በሞሮኮ ሀገር ማራካሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው በ93ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው ኢትዮጵያ በሞሮኮ ሀገር ማራካሽ ከተማ እ.ኤ.አ ከህዳር 24 እስከ 27 ቀን 2025 እየተካሄደ በሚገኘው 93ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ትገኛለች። በክቡር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑካን ቡድን በሞሮኮ ማራካሽ ከተማ እየተካሄደ ባለው 93ኛው የኢንተርፖል …

ኢትዮጵያ በሞሮኮ ሀገር ማራካሽ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው በ93ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው Read More »

“ትኩረትን ከሚሰርቁ፣ ኀይልን ከሚበትኑ፣ ለጠላት ተጋላጭ ከሚያደርጉ እና ሰላምን ከሚያውኩ አሰራሮች በመራቅ ለሙያችን ተገዢ በመሆን ህዝብን ማገልገል ይገባል!”

“ትኩረትን ከሚሰርቁ፣ ኀይልን ከሚበትኑ፣ ለጠላት ተጋላጭ ከሚያደርጉ እና ሰላምን ከሚያውኩ አሰራሮች በመራቅ ለሙያችን ተገዢ በመሆን ህዝብን ማገልገል ይገባል!” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ

ዋና ሳጅን የኔነሽ ሽመክት ጣሊያን ሀገር በተካሄደ ሀገር አቋራጭ ውድድር አሸነፈች።

ዋና ሳጅን የኔነሽ ሽመክት ጣሊያን ሀገር በተካሄደ ሀገር አቋራጭ ውድድር አሸነፈች። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአትሌቲክስ ቡድን አባል የሆነችው ዋና ሳጅን የኔነሽ ሽመክት ጣሊያን ሀገር በተካሄደ ሀገር አቋራጭ ውድድር አንደኛ በመውጣት አሸናፊ ሆናለች። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአትሌቲክስ ቡድን አባላት በተለያዩ ውድድሮች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሀገራችን፣ የክልላችን እና የተቋማችን ስም በአለም …

ዋና ሳጅን የኔነሽ ሽመክት ጣሊያን ሀገር በተካሄደ ሀገር አቋራጭ ውድድር አሸነፈች። Read More »

Scroll to Top