የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ።
የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ የደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ አዛዥ ሆነው የተመደቡት ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ ከከተማዋ የጸጥታ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሂደዋል። በትውውቅ መርሀ-ግብሩ ላይ የደሴ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ አዛዦች እና የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል። ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ አመራሩ የተሰጠውን ኃላፊነት በቅንነትና በታማኝነት …
የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። Read More »










