ባለፉት 6 ወራት ከ9 ሺህ 5 መቶ በላይ የክስ መዝገቦች ቀርበው ከ7 ሺህ 1 መቶ በላይ መዝገቦች ምርመራ ተጣርቶባቸው ለሚመለከተው የፍትህ አካል ተልኳል።
ባለፉት 6 ወራት ከ9 ሺህ 5 መቶ በላይ የክስ መዝገቦች ቀርበው ከ7 ሺህ 1 መቶ በላይ መዝገቦች ምርመራ ተጣርቶባቸው ለሚመለከተው የፍትህ አካል ተልኳል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ከክልል እና ከዞን የወንጀል ምርመራ አመራሮችና አባላት ጋር የግማሽ ዓመቱን የስራ አፈጻጸም በበይነ መረብ ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና …










