Author name: Yetnayet Tibebu

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ።

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ። በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። መድረኩ አሁናዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታን የሚገመገምበት እንደሆነ ተገልጿል። በወሎ ቀጣና ያለው የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታ በርካታ ለውጦች የታዩበት እንደሆነ በዕለቱ ተነስቷል። ሰላሙን ዘላቂ እና አስተማማኝ ለማድረግ በቀጣይ የሚከናወኑ ቁልፍ ስራዎች ላይ መግባባት መደረሱም …

በሰላም እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሄደ። Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጓል።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጓል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። እንደ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ገለጻ በክልሉ የሚከበሩ ህዝባዊ እና ሐይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቅ የክልሉ ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጓል። Read More »

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአስተዳደርና ልማት ጠቅላይ መምሪያ በ2018 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ጠቅላይ መምሪያው በበጀት ዓመቱ በሚከናወኑ ጉልህ ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ኃላፊዎች ጋር ውይይት በማድረግ ዕቅዱን አጽድቋል። ዕቅዱን ያቀረቡት የሰው …

“ከራስ አልፎ ወገንን የሚጠቅም ስራ መስራት ለነገ የማይተው ጉዳይ መሆኑን በመረዳት ለነጋችን ዛሬ ላይ መሰረት መጣል ግዴታችን ነው” ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያከናወነ ባለው የሪፎርም አተገባበርና አፈፃፀም ዙሪያ የጠቅላይ መምሪያ አዛዥች፣ የዋና መምሪያ ኃላፊዎች፣ የመምሪያ እና የዋና ክፍል ኃላፊዎች በተገኙበት ነው ውይይቱ የተካሄደው። ከሪፎርም ትግበራ ጀምሮ እስከ አሁን የተከናወኑ ስራዎችን እና አፈፃፀማቸውን አስመልክቶ ሰነድ ያቀረቡት ኮማንደር አያልነህ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ባለው የሪፎርም አተገባበር እና አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት አካሄደ Read More »

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ሪፎርም የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለዞን ዋና ክፍል እንዲሁም ለወረዳ እና ለከተማ አስተዳደር የፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዦች ምደባ አካሂዷል። መምሪያው የ2018 ዓ/ም እቅድ የወረዳና የከተማ አስተዳደር የፖሊስ አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት …

የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ለወረዳ እና ከተማ አስተዳደር የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች የኃላፊነት ምደባ አካሂዷል Read More »

ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የተጣለብንን ህዝባዊ ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ አመራሮች ተናገሩ።

ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የተጣለብንን ህዝባዊ ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ አመራሮች ተናገሩ። በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሂዷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ መምሪያ የዞን ዋና ክፍል ኃላፊ፣ የወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ …

ሪፎርሙን ውጤታማ በማድረግ የተጣለብንን ህዝባዊ ኃላፊነት ልንወጣ ይገባል ሲሉ የወልቃይት ጠገዴ ሴቲት ሁመራ ዞን ፖሊስ አመራሮች ተናገሩ። Read More »

በህገወጥ መልኩ የሚከናወኑ የተለያዩ የሎተሪ የዕጣ ተግባራት በወንጀል እንደሚያስጠይቁ ተገለፀ።

በህገወጥ መልኩ የሚከናወኑ የተለያዩ የሎተሪ የዕጣ ተግባራት በወንጀል እንደሚያስጠይቁ ተገለፀ። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ ያሉ የተለያዩ ህገወጥ የሎተሪ ዕጣ ተግባራት ህገወጥነትን አስመልክቶ የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እና የክልሉ ፍትህ ቢሮ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። የመኖሪያ ቤትን ጨምሮ የመኪና፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ የእንሰሳት እና ለምግብ ፍጆታ የሚውሉትን በህገወጥ መንገድ የሎተሪ ዕጣ ማስወጣት ተግባራት …

በህገወጥ መልኩ የሚከናወኑ የተለያዩ የሎተሪ የዕጣ ተግባራት በወንጀል እንደሚያስጠይቁ ተገለፀ። Read More »

የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቋል።

የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቋል። ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ በአማራ ክልል በሁሉም ዞኖች እና ወረዳዎች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ እና የደኅንነት አካላት ኦረንቴሽን ተሰጥቶ ወደ ስራ መገባቱን …

የድጋፍ ሰልፉ ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቋል። Read More »

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ለምረቃ መብቃቱን ተከትሎ “በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም አባላት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች የወታደራዊ ሰልፍ ትርዒት ያሳዩ ሲሆን የዋና ጠቅላይ መምሪያው ማርች ባንድ የሰልፍ ትርዒቱን በማጀብ የድጋፍ …

“በኅብረት ችለናል” በሚል መሪ ሀሳብ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Read More »

የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ።

የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ። የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት ዛሬ የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ ገምግሟል። በግምገማው የክልሉ የጸጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ተገልጿል። የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ/ር) በሰጡት ማብራሪያ ምክር ቤቱ የክልሉን አጠቃላይ የጸጥታ ሁኔታ መገምገሙን ተናግረዋል። የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ ከባለፉት ጊዜያት …

የአማራ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የጸጥታ ሁኔታ በመገምገም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ። Read More »

Scroll to Top