በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም እየተከበረ ነው።
በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም እየተከበረ ነው። ቀኑ ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተከበረ የሚገኘው። በዓሉን አስመልክቶ በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙዩኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት …
በኢትዮጵያ ለ18ኛ ጊዜ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም እየተከበረ ነው። Read More »










