የአማራ ክልል ፖሊስ ስነ-ስርዓት ያከበረ የህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ሰራዊት እንዲሆን እየተሰራ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ስነ-ስርዓት ያከበረ የህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ሰራዊት እንዲሆን እየተሰራ ነው። የአማራ ክልል ፖሊስ ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ቀጥሏል። የክልሉ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በግንባር ቀደምትነት ከሚተገብራቸው የለውጥ (የሪፎርም ) ስራዎች መካከል የፖሊስን የቀደመ ተግባር እውን ማድረግ እና ፖሊሳዊ ስነ-ስርዓቶችን አክብሮ የሚያስከብር የፖሊስ ሰራዊት መገንባት ነው። ይህንኑ ከሚያጎለብቱ ክዋኔዎች መካከል …

የአማራ ክልል ፖሊስ ስነ-ስርዓት ያከበረ የህዝብ አገልጋይነት ስሜት የተላበሰ ሰራዊት እንዲሆን እየተሰራ ነው። Read More »

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ።

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። ሙዚየሙን የጎበኙት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የቆየውን የአመራር ስልጠና ያጠናቀቁ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች ናቸው። የኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ በጉብኝታቸው ባዩት ነገር መደሰታቸውን በመግለጽ ሀገራችን ለሳይንስ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት መስጠቷን የሚያሳይ ነው ብለዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ …

የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየምን ጎበኙ። Read More »

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የሶስተኛ ዲግሪ ( PhD) ትምህርትዎን ጨርሰው በመመረቅዎ እንኳን ደስ አለዎ!!

ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የሶስተኛ ዲግሪ ( PhD) ትምህርትዎን ጨርሰው በመመረቅዎ እንኳን ደስ አለዎ!! የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመራር እና አባላት

ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ

ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ሲሰጥ የነበረው የአመራርነት ስልጠና ተጠናቀቀ። ስልጠናው የፖሊስን የአመራር ብቃት ማሳደግ፣ ወቅታዊ የፀጥታ ችግሮችን በብቃት መወጣት እንዲችሉ ማስቻል እንዲሁም በተቋማዊ ሪፎርም፣ በስነ ምግባር እና በለውጥ አመራርነት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ ነው። በማጠቃለያ መርሀ-ግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ …

ለስትራቴጅክ እና ከፍተኛ የፖሊስ አመራሮች የተሰጠው ስልጠና ተጠናቀቀ Read More »

❝በሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ የፖሊስ ሰራዊቱ መሳተፉ የራሱን አሻራ ከማስቀመጡ በላይ የሰላም እና ልማት አርበኛ መሆኑን ያረጋገጠበት ነው❞

❝በሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ የፖሊስ ሰራዊቱ መሳተፉ የራሱን አሻራ ከማስቀመጡ በላይ የሰላም እና ልማት አርበኛ መሆኑን ያረጋገጠበት ነው❞ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ

የፌዴራል ፖሊስ እያከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ ጎብኝተዋል።

የፌዴራል ፖሊስ እያከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ ጎብኝተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ስትራቴጂክ እና ከፍተኛ አመራሮች በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እየወሰዱ ካሉት የአመራር ስልጠና ጎን ለጎን በፌደራል ፖሊስ ዋና መሳሪያ ቤት ተገኝተው እየተከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ተግባራትን እንዲሁም የሎጂስቲክ አጠቃቀም እና አጠቃላይ የሪፎርም ስራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የተሳተፉ የአማራ ክልል ፖሊስ …

የፌዴራል ፖሊስ እያከናወነ ያለውን በቴክኖሎጂ የታገዘ የወንጀል መከላከል ስራ ጎብኝተዋል። Read More »

“ፖሊስ ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን የልማቱ አንድ አካል በመሆን የራሱን ሀገራዊ አሻራ ማስቀመጥ ይኖርበታል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር)

“ፖሊስ ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን የልማቱ አንድ አካል በመሆን የራሱን ሀገራዊ አሻራ ማስቀመጥ ይኖርበታል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምበር የ7 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ የአማራ ክልል እና የፌደራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት በባህርዳር ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር አካሂደዋል። የችግኝ ተከለ መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የአማራ ክልል ፖሊስ …

“ፖሊስ ከመደበኛ ስራው ጎን ለጎን የልማቱ አንድ አካል በመሆን የራሱን ሀገራዊ አሻራ ማስቀመጥ ይኖርበታል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) Read More »

ፖሊስ ሰላምና ደኅንነት ከማስከበር ጎን ለጎን ሀገራችን በምታካሄዳቸው የልማት ስራዎች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ።

ፖሊስ ሰላምና ደኅንነት ከማስከበር ጎን ለጎን ሀገራችን በምታካሄዳቸው የልማት ስራዎች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ስልጠና እየወሰዱ ያሉ የአማራ ክልል ፖሊስ ስትራቴጅክና ከፍተኛ አመራሮች በዛሬው ዕለት በሰንዳፋ በኬ ከተማ እና በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ የችግኝ ተከላ አካሄደዋል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ …

ፖሊስ ሰላምና ደኅንነት ከማስከበር ጎን ለጎን ሀገራችን በምታካሄዳቸው የልማት ስራዎች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ መሆኑ ተገለጸ። Read More »

ለሰንደቅ ዓላማ የሚገባውን ክብር መስጠት የየዕለት ተግባር ሊሆን ይገባል።

ለሰንደቅ ዓላማ የሚገባውን ክብር መስጠት የየዕለት ተግባር ሊሆን ይገባል። ሰንደቅ ዓላማ የአንድ ሀገር የሉዓላዊነት መገለጫ ነው። በመለዮ ለባሹ ዘንድ ደግሞ የህይወት መስዋዕት ጭምር ስለሚከፍልለት ለሰንደቅ አላማ ልዩ ክብር ይሰጣል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሰንደቅ አላማ የሚገባውን ክብር ሰጥቶ የማውጣት እና የማውረድ ስነ-ስርዓት ማከናወን እየተቀዛቀዘ ቆይቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ ለሰንደቅ …

ለሰንደቅ ዓላማ የሚገባውን ክብር መስጠት የየዕለት ተግባር ሊሆን ይገባል። Read More »

Scroll to Top