ማህበረሰቡን ሲዘርፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።
ማህበረሰቡን ሲዘርፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። በአዊ ብሔረሰብ ዞን በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር በማህበረሰቡ ላይ የማጭበርበር ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የ1ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር የኔው ፈቃዱ አስታውቀዋል። ተጠርጣሪዎቹ የስርቆት እና የማጭበርበር ወንጀሎችን የሚፈጽሙት አደንዣዥ ዕጾችን ተጠቅመው በማፍዘዝ መሆኑንም አዛዡ አክለው ተናግረዋል። ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ሲውሉ …
ማህበረሰቡን ሲዘርፉ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። Read More »










