የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንፃ የምረቃ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው።

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንፃ የምረቃ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን፣ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ኢታማጆር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጀኔራል መኮንኖች በዋና ጠቅላይ መምሪያው ተገኝተው የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና አዲስ ሕንፃን የመመረቅ ሂደት እየከወኑ ይገኛሉ።

ላለፉት ጊዜያት የሪፎርም ስራ አካሂዷል፣ አዲስ ሕንፃን ምርቃን እና ነነባሩ ሕንፃ የዕድሳት እንዲሁም የዲጂታላይዜሽን ስራ ሲሰራለት የቆዬው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

ዘመኑን በዋጀ መልኩ የታደሰው ነባሩ እና አዲሱ ህንጻ እንዲሁም የዲጂታይዜሽን ሥራ የተሠራለት ዋና መስሪያ ቤቱ ለህዝብ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top