October 2025

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ።

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ። በሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳን ጨምሮ በበርካታ የዞኑ አካባቢዎች የታጣቁ ኃይሎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል እየገቡ መሆኑን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ንጉሴ ሞገስ አስታውቀዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ አለማየሁ ባለፍት ጊዜያት የተጀመረው በሰላም ታጣቂዎችን የመመለስ …

የመንግስትን የሠላም ጥሪ የተቀበሉ የታጠቁ ሀይሎች ወደ ተሀድሶ ስልጠና ማዕከል መግባታቸው ተገለጸ። Read More »

የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ።

የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የታች አርማጭሆ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አመራሮችና አባላት ህግን ከማስከበር ጎን ለጎን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እያከናወኑ ይገኛሉ። ለአብነትም ህዝብን ለማገልገል እና የህግ የበላይነት ለማስከበር ህይወታቸውን ላጡ ለፖሊስ እና ለሰላም አስከባሪ አባላት ልጆች የትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል። የፖሊስ አመራሮቹና አባላቶቹ ከትምህርት መማሪያ ቁሳቁስ በተጨማሪም እርዳታ …

የፖሊስ አመራሮችና አባላት ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። Read More »

የማህበረሰቡን ተሳትፎ በማጎልበት የቅድመ-ወንጀል መከላከል ስራን ማጠናከር እንሚገባ ተገለጸ። የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ማህበረሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል አሰራር ነው። ተቀዛቅዞ የቆየውን የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል አሰራርን ዳግም እንዲያንሰራራ በማድረግ የሚከሰቱ ወንጀሎችን ለመከላከል ወደ ተግባር መግባቱን የደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። በደብረታቦር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ረዳት ኢንስፔክተር ግርማ እንኳሆነ የማህበረሰቡን ተሳትፎ …

Read More »

“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው

“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው በአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው በአዲስ ለተመደቡ የወንጀል ምርመራ መምሪያ ኃላፊዎች እና ለዋና ክፍል ኃላፊዎች የስራ መመሪያ ሰጥተዋል። “የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” …

“የምርመራ ስራችን ስናከናውን ህግን እና ሙያዊ ስነ-ምግባርን ተከትለን ሊሆን ይገባል” ረዳት ኮሚሽነር ታደሰ አያሌው Read More »

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በቀን 18/12/2017 ዓ/ም በደረሰ የመኪና አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው 19 ተሳፋሪዎችን ጭኖ ከደብረብርሀን ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሲጓዝ የነበረ በተለምዶ ሀይሩፍ በሚል የሚታወቀው አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ ነው። የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኮማንደር በልኬ ይርጋ ፍጥነት ላይ …

በመኪና አደጋ የሰዎች ህይወት አለፈ Read More »

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ ‎የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለዋና ክፍል ኃላፊዎች ምደባ ተሰጥቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር አያልነህ ተስፋዬ ከሪፎርም በፊት ግልጽ የሆነ የምደባ ስርዓት አለመኖሩን አንስተዋል። የአማራ ክልል ፖሊስ እያካሄደ ካለው ሪፎም ወዲህ ምደባዎች ግልጽ …

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአመራር ምደባ አካሄደ Read More »

የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ።

የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። ‎የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያካሄደ ያለውን ሪፎርም ተከትሎ የደሴ ከተማ አሰተዳደር ፖሊሰ መምሪያ አዛዥ ሆነው የተመደቡት ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ ከከተማዋ የጸጥታ አመራሮች ጋር ትውውቅ አካሂደዋል። ‎በትውውቅ መርሀ-ግብሩ ላይ የደሴ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ አዛዦች እና የማኔጅመንት አባላት ተገኝተዋል። ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ አመራሩ የተሰጠውን ኃላፊነት በቅንነትና በታማኝነት …

የከተማዋን ሠላምና ደህንነት በዘላቂነት ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ። Read More »

Scroll to Top